Репост из: ዓለም ከመልእክታቱ አንፃር...
✥ 🇨🇬 ✥ 🇨🇬 ✥
#_ተግሣጽ-፰ (ለኢ.ዓ.ብ ቤተሰብ ብቻ)
#_አጥፊዎች_ስለ_ቅድስና_የሚያውቁት_ነገር_የለም።
🇨🇬 የኢ.ዓ.ብ የሐዋርያት ሥራ ትምህርት ፭
| 🕛 | ከ ፱:፶፭ - ፲: ፵፬
አጥፊዎች ስለ ቅድስና የሚያውቁት ነገር የለም። ትላንት ቤተ ክርስቲያንን በልምድ ኖሩባት፤ ለጥፋቷ ተመልካች ኾነው አሳለፉ፤ ዛሬ ለደረሰችበት ጥፋት አስተዋጽኦ አደረጉ።
ዛሬም #_በጽዋ_ማኅበር_መሳተፍ_ብቻ_በቂ_ነው የሚል ስሜት ያደረባቸው ኾነው ንስሐ የማይገቡ፣ በእውነት መለወጥ፥ በእምነት ሳይጸኑ፣ በእውነትና በመንፈስ ጸንተው ሳይቆሙ፣ ጉድለታቸውን ሳያርሙ፣ በሌሎች ወንድም እኅቶቻቸው ላይ ነቀፋን፥ ትችትን፥ ሐሜትን የሚያስፋፉ ላይ #_እግዚአብሔር_ይገሥጻል_እርምጃም_ይወስዳል።
▯ t.me/Ewnet1Nat 🇨🇬◉
▮ http://t.me/AlphaOmega930 🇨🇬◉