Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
🔊ሰበር ዜና‼
🔊ሰበር ዜና‼
🔊ሰበር ዜና‼
✍እጅግ በጣም አስደሳች እና አጓጒ የሆነ ልዩ ፕሮግራም
📩ለሁሉም ሙስሊሞች ጥሪ ተደርጎላችኋል‼
🚫አንድም ሰው ጥሪውን ደርሶት እንዲቀር ሳይሆን እንዲያረፍድ አይፈቀድለትም።
👌ምን አልባት ይህንን አጋጣሚ ድጋሚ ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል‼
📝ጥሪው ምንድን ነው❓👇🏾
✍የፊታችን እሁድ እጅግ በጣም ማራኪ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል‼‼
📝የት ነው የሚደረገው❓👇🏾
✍አዲስ አበባ ካራቆሬ ወታደር ሰፈር
🕌መስጂድ አል_ሱና
📝ስንት ሰዓት ነው የሚጀመረው❓👇🏾
✍ዝሁር ተሰግዶ እስከ ዐስር፣
✍ዐስር ተሰግዶ እስከ መግሪብ፣
✍መግሪብ ተሰግዶ እስከ ዒሻ
👌ልብ ይበሉ👇🏾
በፕሮግራሙ መሃል የረፍት እና የሻይ ቡና ሰዓት ይኖራል‼‼
🚖🚎ሰፊና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የመኪና ማቆሚያ ተዘጋጅቷል‼
👌ያስተውሉ👇🏾
✍ፕሮግራሙ የሚጀመረው ልክ የዝሁር ሰላት እንደ ተሰገደ ነው። እርሶ ግን ቀድመው በመገኘት ቦታ መያዝ አለብዎት‼
🤝ኢንሻ አላህ ሁላችንም እንገኛለን‼
✍በተያያዘ ዜና
👇🏾
👉🏽አጠቃላይ የአዲስ አበባ እህቶች የሚሳተፉበት ልዩ የሴቶች በሴቶቸ የሙሀደራ ፕሮግራም የሚደረገው
🕌መስጂድ አል_ፉርቃን ነው‼
💻"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"
የሰለፍዮች ድምፅ
https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx