Репост из: ARBA MINCH UNIVERSITY
ሁላቹህም ሃላፊነት አለባቹህ ስለ ሃላፊነታቹህም ትጠየቃላቹህ
ዲናዊ በሆነ ጉዳይ ላይ ሀላፊነቱ የጋራ ነው። ፉላን የሆነ ድርሻ ተሰጠው ማለት ከዚያ ውጭ ያለው ሰው አይመለከተውም ማለት አይደለም። አንተም ወንድሜ በሆነ ዘርፍ ላይ የሆነ ነገር ሀላፊነት ሲሰጥህ የእስልምናና የሙስሊሞች ተወካይ የሆንክ መስሎህ ያለኔ እውቅና፣ያለኔ ፈቃድ የመሳሰሉ ስሜቶችን እንዳይጠናወቱህ ተጠንቀቅ።
በአጭሩ በዲን ጉዳይ መስራት ያለብህን በኢኽላስ ከወንድሞችህ ጋር ተባብረህ ስራ!