👌 ከሸይኽ ሙሐመድ ወሌ አዝናኝና አስቂኝ አስተምሮዎች ውስጥ ሚስትህን ቻላት የሚለው ይገኝበታል ።
እንደሚታወቀው ሸይኽ ወሌ እድሜያቸው ገፋ ያለ ስለነበር ሲናገሩ ነገሮችን በቀጥታ ስማቸው በመጥራት ነበርና ሊያሳፍራችሁ ይችላል ። እሳቸውን ለሚያውቅ ብዙ አይገርመውም ። እያሳቁ በጣም ጠቃሚና ሸሪዓዊ መልእክቶችን ያስተምሩ ነበር ። አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያኑራቸው ።
በዚህ ክፍል ስለ ክፉ ሚስት እያነሱ የዑመር ኢብኑል ኸጣብና ከሳቸው ቤተሰብ የተገኙትንና ባህሪያቸውን የወረሱትን የዑመር ዐብዱል ዐዚዝ ታሪክ ያነሳሉ ። ሁለቱም በሚስቶቻቸው እንዴት እንደተፈተኑና ፈተናውን በምን መልኩ እንዳለፉት ያሳያሉ ።
ሚስት የትዳር ጓደኛ የሚስጢር ጓዳ ነች ብለው በጣም አስቂኝ የሆነ ምሳሌ ያቀርባሉ ።
https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/15656