Репост из: የሰለፍያ ሴቶች ጀመዓ
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የሱናዋ ቆንጆ ዜድዬ ስታገባ
ለዚህ ላደረሳት አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባ
የሱናዋ እህቴ በጣሙን ታምራለች፣
በፆም በዱዐዋ እዚህ ቀን ደርሳለች፣
እሷም ተቆጥባ ፈጣሪዋን ፈርታ
ሀላሏ ሲመጣ ዛሬ ስትረታ
አነባች ቆንጆዋ በደስታ ተረታ
እሰይ የኔ ጀግና እኳን ለዚህ በቃሽ
ፈጣሪሽን ፈርተሽ በቃሽ ለትዛዝሽ
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
የአሏህ ፍቃድ ሆና ዛሬ ስታገባ፣
የደስታየ ብዛት ተናነቀኝ እንባ፣
መርቄ ልሸኝሽ አሚን በይ እህቴ፣
አኼራን አስታዋሸ የኔ መስታዋቴ፣
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
ደስታን ይወፍቅሽ በትዳር ሂወትሽ፣
ተቅይ አቢድ ሷልህ ሀፊዝ ልጅ ወፍቆሽ፣
ደስ የሚል ሀያትን ፍቅርን ለግሶሽ፣
መልካም ሀላል እርዚቅ ጀሊሉ ወፍቆሽ፣
ተዉሂድ ሱና እሚሉ ጀግና ልጆች ወልደሽ፣
ለቢድአ ለሽርክ ሰይፍ እሚሆኑልሽ፣
አብበሽ አፍሪልኝ አሏህ ያሳካልሽ፣
ቤትሽን በደስታ አሏህ ያስውብልሽ፣
👑👑👑👑👑👑👑👑
ሱንዪች ፍቅራቸው እጅጉን ያስቀናል፣
አንተ ትብስ አንች ሁሊም ይባባላል፣
አኺራን አስታውሰው ዱኔያን ዘንግተዋል፣
እቤታቸው ተዉሂድ ሁሊም ይዘመራል፣
ልጅም በተርቢያ ተኮትኩቶ ያድጋል፣
በትንሽ መብቃቃት አምነው ተግበረዋል፣
የኢማን ጥፍጥና በልባቸው ገብቷል፣
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
✍️ላንተም ቋጠርኩልህ
ላንተም ቋጠርኩልህ
የሱኗዋን ቆንጆ ባማና ስሰጥህ፣
ሀቋን ልትወጣ ፈጠሪህን ፈርተህ፣
ጀግና ነው ብላልህ ላንተ ተረታልህ፣
አባት እናት ትታ ካንተ ስመጣልህ፣
አደራ ጠብቃት በአማና ሰጠንህ፣
በተውሂድ አበርታት፣በሱና አጠንክራት፣
በፍቅር አኑራት፣አኺራን አስታውሳት፣
የድካሟ በርታት ሁሉንም ሁንላት፣
💎💎💎💎💎💎💎
እንኳን ደስ አሏችሁ የሱና ፍሬወች፣
የአሏህ ፍቃድ ሁኖ የዛሬ ሙሽሮች፣
የኔ ውድ እህት አላህ ትዳርሽ ይባርክልሽ በደስታ በፍቅር የምትኖሪ ያድርግሽ
በጣም የምትወድሽ እህትሽ ✍🔤
〰〰〰〰〰〰〰
👍 ✍️ㅤ 🔘ㅤ ➡️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የሱናዋ ቆንጆ ዜድዬ ስታገባ
ለዚህ ላደረሳት አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባ
የሱናዋ እህቴ በጣሙን ታምራለች፣
በፆም በዱዐዋ እዚህ ቀን ደርሳለች፣
እሷም ተቆጥባ ፈጣሪዋን ፈርታ
ሀላሏ ሲመጣ ዛሬ ስትረታ
አነባች ቆንጆዋ በደስታ ተረታ
እሰይ የኔ ጀግና እኳን ለዚህ በቃሽ
ፈጣሪሽን ፈርተሽ በቃሽ ለትዛዝሽ
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
የአሏህ ፍቃድ ሆና ዛሬ ስታገባ፣
የደስታየ ብዛት ተናነቀኝ እንባ፣
መርቄ ልሸኝሽ አሚን በይ እህቴ፣
አኼራን አስታዋሸ የኔ መስታዋቴ፣
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
ደስታን ይወፍቅሽ በትዳር ሂወትሽ፣
ተቅይ አቢድ ሷልህ ሀፊዝ ልጅ ወፍቆሽ፣
ደስ የሚል ሀያትን ፍቅርን ለግሶሽ፣
መልካም ሀላል እርዚቅ ጀሊሉ ወፍቆሽ፣
ተዉሂድ ሱና እሚሉ ጀግና ልጆች ወልደሽ፣
ለቢድአ ለሽርክ ሰይፍ እሚሆኑልሽ፣
አብበሽ አፍሪልኝ አሏህ ያሳካልሽ፣
ቤትሽን በደስታ አሏህ ያስውብልሽ፣
👑👑👑👑👑👑👑👑
ሱንዪች ፍቅራቸው እጅጉን ያስቀናል፣
አንተ ትብስ አንች ሁሊም ይባባላል፣
አኺራን አስታውሰው ዱኔያን ዘንግተዋል፣
እቤታቸው ተዉሂድ ሁሊም ይዘመራል፣
ልጅም በተርቢያ ተኮትኩቶ ያድጋል፣
በትንሽ መብቃቃት አምነው ተግበረዋል፣
የኢማን ጥፍጥና በልባቸው ገብቷል፣
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
✍️ላንተም ቋጠርኩልህ
ላንተም ቋጠርኩልህ
የሱኗዋን ቆንጆ ባማና ስሰጥህ፣
ሀቋን ልትወጣ ፈጠሪህን ፈርተህ፣
ጀግና ነው ብላልህ ላንተ ተረታልህ፣
አባት እናት ትታ ካንተ ስመጣልህ፣
አደራ ጠብቃት በአማና ሰጠንህ፣
በተውሂድ አበርታት፣በሱና አጠንክራት፣
በፍቅር አኑራት፣አኺራን አስታውሳት፣
የድካሟ በርታት ሁሉንም ሁንላት፣
💎💎💎💎💎💎💎
እንኳን ደስ አሏችሁ የሱና ፍሬወች፣
የአሏህ ፍቃድ ሁኖ የዛሬ ሙሽሮች፣
የኔ ውድ እህት አላህ ትዳርሽ ይባርክልሽ በደስታ በፍቅር የምትኖሪ ያድርግሽ
በጣም የምትወድሽ እህትሽ ✍🔤
〰〰〰〰〰〰〰
👍 ✍️ㅤ 🔘ㅤ ➡️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
https://t.me/Ye_setoch_Jemea