Репост из: ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
🌠 ተውኝ አትጎትጉቱኝ 🛤
ተውኝ ልሂድበት መንገዱ ግልፅ ነው
ጨለማን ያጠፋ ድንቅ ብርሀን ነው
ሀቅን ያነገሰ የእውነት አርማ ነው
ጅህልናን ያጠፋ የእውቀት መሠረት ነው
ስርዓት የዘረጋ ረቂቅ ሚዛን ያለው
ጓጉታችሁ ይሆናል ብላችሁ ምድነው
ይህንን የሚገልፅ አላማው ከባድ ነው
እንኳን ደስ ያላችሁ ይህ እስልምና ነው
ተውኝ አትጎትጉቱኝ በገንዘብ ጥቅም
በመታለልማ ይህን ሀቅ አለቅም
ከእስልምና ፀጋ ከመቅመስ አርቅም
ተውኝ አትገፋፉኝ ድርድር አላውቅም
~~~~~~~~
በBOT የተላከ ግጥም ነው
ወንድማችሁ አብደል~ሃዲ ከናዝሬት ተጋበዙልኝ ብሏችሗል፡፡
👉እናንተም መልዕክት ብትልኩ እናደርሳለን ለቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ በዚህ ይላኩልን👇👇👇👇👇👇👇
@Islamic_daiwa_center_bot
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
http://Telegram.me/islamic_Daiwa_Center
ተውኝ ልሂድበት መንገዱ ግልፅ ነው
ጨለማን ያጠፋ ድንቅ ብርሀን ነው
ሀቅን ያነገሰ የእውነት አርማ ነው
ጅህልናን ያጠፋ የእውቀት መሠረት ነው
ስርዓት የዘረጋ ረቂቅ ሚዛን ያለው
ጓጉታችሁ ይሆናል ብላችሁ ምድነው
ይህንን የሚገልፅ አላማው ከባድ ነው
እንኳን ደስ ያላችሁ ይህ እስልምና ነው
ተውኝ አትጎትጉቱኝ በገንዘብ ጥቅም
በመታለልማ ይህን ሀቅ አለቅም
ከእስልምና ፀጋ ከመቅመስ አርቅም
ተውኝ አትገፋፉኝ ድርድር አላውቅም
~~~~~~~~
በBOT የተላከ ግጥም ነው
ወንድማችሁ አብደል~ሃዲ ከናዝሬት ተጋበዙልኝ ብሏችሗል፡፡
👉እናንተም መልዕክት ብትልኩ እናደርሳለን ለቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ በዚህ ይላኩልን👇👇👇👇👇👇👇
@Islamic_daiwa_center_bot
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
http://Telegram.me/islamic_Daiwa_Center