ዳዕዋ ሰለፍያ በጊምባ ☪ጭሮ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ይህ ቻናል የተከፈተው የተለያዩ አስደናቂ ምክሮችን ለኡማው ለማስተላለፍ ነው፡፡
የሰለፎችን አስተምሮት አደራ ቅድሚያ ለተውሂድ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ደዕዋ ሰለፍያ በወሎ ለጋምቦ
👌👉የሰለፍያ ዳዕዋ በወሎ ለጋምቦ በተለያዩ አከባቢዎቿ ደመቆና ፈክቶ ታገኙታላችሁ፡፡
http://t.me/Legambo_Selefy
👉የሰለፍይች ቁጥር በለጋምቦ ውስጥ በተለያዩ አከባቢዎች ስለሚገኙ የእነርሱን ሙሀደራ አንድ ለማድረግ እነሆ ደዕዋ ሰለፍያ በወሎ ለጋምቦ የቴሌግራም ቻናል ጀምረናል፡፡

👉በተለይ የለጋምቦ ተወላጆችና ነዋሪዎች ቻናሉ እኔዳያመልጣችሁ የሌሎችም አከባቢዎች ቢቀላቀሉን ይበልጥ ደስታችን ነው፡፡
👇👇👇👇👇👇
http://t.me/Legambo_Selefy
👆👆👆👆👆👆

🤜ሸር በማድረግ ይተባበሩ
http://t.me/Legambo_Selefy


Репост из: ፀረ~ጀምዕይ ወል ሀዳድይ ወል ኢኽዋንይ
👉⁉️ሰበር መረጃ ♻️

🌱👉 የሸይኽ የህያ አል~ሐጁሪይ አባት ወደ አሔራ ተጉዘዋል{አርፈዋል}፡፡


📨በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው።
ምስጋና ለአለማት ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን ሰላትና ሰላት በታማኝ መልእክተኛው በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ሁሉ ይሁን።
ከዚያም፡-
🪧*የውዱ ሸይኻችን አባት ሊቅ ያህያ ቢን አሊ አል-ሀጁሪ አላህ ይጠብቀው ይጠብቀው የሞት ዜና ደረሰኝ።

📮ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ ምህረቱን ይላክለት እኛንም እርሱንም ይቅር ይበለን ከርሱም ጋር በገነት ገነት ውስጥ ይሰብስበን::

📬*ስለዚህ የተከበሩ ሸይኽ ያህያ ቢን አሊ አል-ሀጁሪን በአባታችን ሸይኽ አሊ ቢን አህመድ ቢን ያቁብ አል-ሀጁሪ አላህ ይዘንላቸውና ደረጃቸውን ከፍ በማድረግ ሀዘናችንን እናቀርባለን። አላህም የወሰደው ነገር አለው ለእርሱም የሰጠው አልለው።ለነገሩም ሁሉ በእርሱ ዘንድ የተወሰነ ጊዜ አለው።ታገስም፤ ምንዳንም ፈልግ
እኛ የምንናገረው አሸናፊው አሸናፊው ጌታችንን ደስ የሚያሰኘውን ብቻ ነው።እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን።

🖋️ ኢብራሂም አቢ አብዱረህማን
(አብራር)
11/25/1443

بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسوله الأمين وعلى آله وصحبه اجمعين
أما بعد:
*بلغني خبر وفاة والد شيخنا العزيز العلامة يحيى بن علي الحجوري حفظه الله ورعاه،

رحمه الله تعالى وغفر الله لنا وله وجمعنا به في الفردوس الأعلى من الجنة.*
*فنعزي أنفسنا ونعزي شيخنا الجليل يحيى بن علي الحجوري بوفاة الوالد الشيخ علي بن أحمد بن يعقوب الحجوري رحمه الله ورفع درجته. إن لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى اصبروا واحتسبوا
ولا نقول إلا ما يرضي ربنا عز وجل إنا لله وإنا لله راجعون

🖋️ إبراهيم أبي عبد الرحمن
(أبرار)
١٤٤٣/١١/٢٥

http://TELEGRAM.ME/SSELEFY/172


ደዕዋ ሰለፍያ በወሎ ለጋምቦ
👉አቀስታ
👉ቱሉአውሊያ
👉ጭሮ
👉ገነቴ
👉ጊምባ
👉ፊጣ
👉ቧቧታ
👉ኢጨፍቱ
👉ወርጠጅ
👉ደንበሽ
👉ተራድ
👉ቄጨንበር
👉ቱሉወረጦ
እና የሌሎችንም በርካታ ስፍራዎች ያካልላል፡፡

@Legambo_Selefy




Репост из: ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
📜| مما تشبه فيه كثير من المسلمين بالكفار في منكرات الأعراس
👉ይህ ነው ብዙ ሙስሊሞች በሰርግ አፀያፊ ድርጊት ካፊሮችን የሚመሳሰሉት።

📂| قال الشيخ أبي اليمان عدنان المصقري حفظه الله :
👉ሸይኽ አቢ አል-የማን አድናን አል-መስቃሪ አላህ ይጠብቀው እንዲህ ብለዋል፡-
|[ وفي الأعراس تشبه كثير من المسلمين بالكفار في كثير من شأنهم فمن ذلك:
👉በሠርግ ላይ ብዙ ሙስሊሞች ካፊሮችን በብዙ መልኩ ይመሳሰላሉ (ይኮርጃሉ) ከነዚህም መካከል፡-
١. دبلة الخطوبة .
1. የተሳትፎ ቀለበት .

٢. جعل صالات للأفراح في بعض المناطق.
2. በአንዳንድ አካባቢዎች የሰርግ አዳራሾችን ይሰራሉ።

٣. سماع الأغاني والطبول للرجال.
3. ለወንዶች ዘፈኖችን እና ከበሮዎችን ያሰማሉ።

٤. عرض العقد على بعض السادة كفعل النصاری.
4. እንደ ክርስቲያኖችም ውሉን ለአንዳንድ መኳንንት ማቅረብ።

٥. تشغيل أصوات السيارات عند الذهاب بالعروس إلى زوجها.
5. ሙሽራዋ ወደ ባሏ ስትሄድ የመኪናዎችን ድምጽ ማጫወት.

٦. التزام الدعوات بالورق والمبالغة في قيمة الدعوات، ومن لم يؤتها ربما
لا يحضر.
6. በወረቀት ላይ ለሚደረጉ ግብዣዎች ቁርጠኝነት እና በመጋበዣዎች ዋጋ ላይ ማጋነን እና ያልተሰጡትም ሊሆኑ ይችላሉ.
አለመሳተፍ

وهناك ما لا أستحضره مما يجب الحذر منه، ونكتفي بالإشارة لمن كان ذا عقل
سدید. ]|
👉ልንጠነቀቅባቸው የሚገቡን የማላስታውሳቸው ነገሮች አሉ ጥበበኛውን መጥቀስ በቂያችን ነው።
📓( الحشد المبين للأدلة النهي عن التشبه بالكافرين صـ ٣٥١ )
📓 (ከሓዲዎችን መኮረጅ የሚከለክለው ግልጽ የሆነ ማስረጃ ገፅ 351)

قناة | سَلَفِيٌ | الدعوية
http://Telegram.me/islamic_Daiwa_Center/IDC


Репост из: ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
📜 በዝሙት የተወለደች ልጅ የምትጠራው በማን ነው?

👉ሚዛን በሚደፋው የኡለሞች አቋም መሰረት በዝሙት የተወለደች ልጅ የምትጠራው በእናቷ እንጂ በአባቷ አደለም። በዚህ ላይ ደግሞ የመጣ ሀዲስ አለ።

📨በመሆኑም አባቷ ለሷ ወልይ አይሆናትም ቢሞትም አትወርሰውም ብትሞትም አይወረሳትም።እናት ደግሞ ወልይ ሆና ኒካህ ማሰር አትችልም የናት ቤተሰቦችም እንዲሁ ወልይ መሆን አይችሉም። ስለዚህ ይህች ሴት ወልይ የላትም።ወልይ የሌላት ደግሞ ወልዩዋ የሙስሊም ባለስልጣን ነው።

🗒መልእክተኛው ﷺ እንዲህ ብለዋል {ባለስልጣን ወልይ ነው ወልይ ለሌለው} አቡ ዳውድ (2083) ቲርምዚ (1102) አልባኒ ሰሂህ ብለውታል


👉በመሆኑም በአካባቢዋ ሸሪአ ፍ/ቤት ካለ የዛ ፍርድ ቤት ቃዲ ወልይ ሆኖ ያስርላታል።ያ ከሌለ በአካባቢዋ ያለ ሙስሊሞችን የሚወክል ተቋም ካለ የዛ ተቋም ሙዲር (ተጠሪ) ወልይ ሆኖ ይድራታል።ያም ከሌለ የመስጂድ ኢማም ወልይ ይሆናታል።
_____

http://Telegram.me/islamic_Daiwa_Center/IDC


Репост из: ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
♻️ ሰበር መረጃ!!!🍁

👉በተለያዩ አከባቢ የሚገኙትን ሙስሊም ወንድም እና እህቶች በማያውቁት ምክንያት ወደ እስር ቤት እየተወረወሩ ነው፡፡
☞በተለይ በአማራ ክልል ውስጥ ያሉትን ሙስሊሞች ወደ ዘብጥ እያወረዱ ይገኛል፡፡

👉አብዛኛዎቹ የሚታሰሩበት ምክንያት ባይታወቅም ነገር ግን የተወሰኑት አክራሪ ናችሁ ተብለው እንደሆነ ተናግረዋል፡፡

👉ይህንን ድርጊት በበላይነት የሚመራው ማን እንደሆነ ባይታወቅም ነገር ግን የመንግስት እጅ ሙሉ በሙሉ እንዳለበት ያመላክታል፡፡

🍁ሁላችሁም እራሳችሁን ጠብቁ የታሰራችሁም ፅናት አድርጉ አብሽሩ አጅሩ ከአሏህ ነው፡፡
በጣም የሚያስደነገጥ ጉዳይ ነው በአንድ ወረዳ ብቻ እስከ 100 የሚደርሱ ሙስሊሞች እየታሰሩ መሆኑ መረጃ ደርሶናል፡፡

👉ለምን ግን ሙስሊሞች ብቻ ይታሰራሉ ይንገላታሉ፡፡

👌ያሳሰራቸው ማን ይሆን፦
👉ሙፍቲ
👉ተዋህዶ
👉መንግስት
⚡️እርሱን አብረን እናያለን ኢንሻ~አላህ፡፡

⁉️ይህንን ጉዳይ የምታውቁ እና አቅማችሁ የፈቀደ አደራ ከወገኖቻችን እንዳትርቁ መፍትሔ አፈላልጉላቸው፡፡

👉በቀጣይ ይህንን ድርጊት ማን በበላይነት እንደሚመራው መረጃ ሲደርሰን እናሳውቃለን፡፡

IDC{islamic Daiwa Center}

ዘገባው፦የ IDC ነው፡፡

http://Telegram.me/islamic_Daiwa_Center/2158


Репост из: ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
📲 ስልክህ ለድንህ 📱

⌨ የሀይማኖት ትምህርቶችንም ሆነ ሌላ ነገሮችን ለሰዎች ለማድረስ በጣም ቅርብና ቀላል አጋጣሚዎች ተስፋፍተዋል፡፡
⏱ጊዜህን እና ጉልበትህን ብዙም ሳታወጣ በቀላሉ ለሰዎች የሆነን ኸይር ለመጠቆም በእጅጉ ቀላል እየሆነ መጥቷል ነገር ግን አልተጠቀምንበትም፡፡

👉ነብያችንንምﷺ የእኔን መልዕክት አድርስ በማለት አላህ አዟቸዋል፡፡ትዕዛዙንም በጣሱ ሰዎች ዘንድ ቅጣቱ የበረታ መሆኑን ነግሮናል፡፡
۞ يَا أَيُّهَا الرَّسُولُ بَلِّغْ مَا أُنزِلَ إِلَيْكَ مِن رَّبِّكَ ۖ وَإِن لَّمْ تَفْعَلْ فَمَا بَلَّغْتَ رِسَالَتَهُ ۚ وَاللَّهُ يَعْصِمُكَ مِنَ النَّاسِ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الْكَافِرِينَ

📖ሱረቱ አል-ማኢዳህ - 67
አንተ መልክተኛ ሆይ! ከጌታህ ወዳንተ የተወረደውን አድርስ፡፡ ባትሠራም መልክቱን አላደረስክም፡፡ አላህም ከሰዎች ይጠብቅሃል፡፡ አላህ ከሓዲዎችን ሕዝቦች አያቀናምና፡፡

☞በስልክህም ይሁን በሌላ አጋጣሚ ሰዎችን መጣራት እየቻልክ ዝም ካልክ ቅጣቱና ቁጣው በአንተ ላይ እንደሚሆን አትጠራጠር፡፡
✒️🖋✒️🖋✒️🖋✒️🖋✒️🖊✒️🖋

🖇ሰዎች ሰዎችን ከመጥፎ ድርጊቶች ከመምከር እና ከመመለስ ተዘናግተዋል፡፡አንድ ሰው በአላህ ሲያገራ ዝም ነው የምንለው፡፡
ዚና ሲሰራም በተመሳሳይ እንደውም ይህን ነገር መከልከል ፋራነት ነው ብሎ የሚያስበው እጅግ ብዙ ነው፡፡

☞እንደውም እንደኛ ስራ ከሆነ አላህ እኛ ላይ ምንም አይነት ፈተናና በላ አላመጣብንም ማለት ይቻላል፡፡
📲ሌላው ቢቀር በስልካችን እንኳ በመልካም ከማዘዝ ከመጥፎ ከመከልከል በእጅጉ ተዘናግተን እንገኛለን፡፡✏️በራስህ ብዕር መጣራት ባትችል በሌሎች ብዕር ሰዎችን ተጣራ፡፡ኸይር ና ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን ሸር በማድረግም የበኩላችንን መወጣት ይገባናል፡፡

لُعِنَ الَّذِينَ كَفَرُوا مِن بَنِي إِسْرَائِيلَ عَلَىٰ لِسَانِ دَاوُودَ وَعِيسَى ابْنِ مَرْيَمَ ۚ ذَٰلِكَ بِمَا عَصَوا وَّكَانُوا يَعْتَدُونَ
ከእስራኤል ልጆች እነዚያ የካዱት በዳውድና በመርየም ልጅ በዒሳ ምላስ ተረገሙ፡፡ ይህ ትእዛዝን በመጣሳቸውና ወሰንን የሚያልፉ በመኾናቸው ነው፡፡
كَانُوا لَا يَتَنَاهَوْنَ عَن مُّنكَرٍ فَعَلُوهُ ۚ لَبِئْسَ مَا كَانُوا يَفْعَلُونَ
ከሚሰሩት መጥፎ ስራ እርስ በርሳቸው ክልከላን አያደርጉም ነበር፡፡ይሠሩት የነበሩት ነገር በእርግጥ ከፋ!
📖ሱረቱ አል-ማኢዳህ 78-79

🔎ፈላህ መውጣት እና ከችግር መላቀቅ ከፈለክ በመልካም ልታዝና ከመጥፎ ልትከለክል ይገባል፡፡
وَلْتَكُن مِّنكُمْ أُمَّةٌ يَدْعُونَ إِلَى الْخَيْرِ وَيَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ ۚ وَأُولَـٰئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ
📖ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 104
ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ በመልካም ሥራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ፡፡ እነዚያም እነሱ የሚድኑ ናቸው፡፡

🖇ወንድሜ ሆይ!
🖇እህቴ ሆይ!
🔒ጊዜው ያስፈራል ይህች አለም ቁልፍ መክፈቻ ያላገኘች እና መፍትሔ የታጣላት እስክትመስል ድረስ ትርምስምሷ እየወጣ ነው፡፡
👉ታዲያ የሙስሊሞች አስተምሮት አለም አቀፍ ላይ ተፅዕኖ ሲፈጥርም ሆነ ሲስፋፋ አይታይም፡፡
ሁሉም የራሱን ብቻ ይዞ ቁጭ ብሏል በመልካም ማዘዝ የለ ከመጥፎ መከልከል የለ በቃ ዝም፡፡

يَوْمَ تَجِدُ كُلُّ نَفْسٍ مَّا عَمِلَتْ مِنْ خَيْرٍ مُّحْضَرًا وَمَا عَمِلَتْ مِن سُوءٍ تَوَدُّ لَوْ أَنَّ بَيْنَهَا وَبَيْنَهُ أَمَدًا بَعِيدًا ۗ وَيُحَذِّرُكُمُ اللَّهُ نَفْسَهُ ۗ وَاللَّهُ رَءُوفٌ بِالْعِبَادِ
📖 ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 30
ነፍስ ሁሉ ከመልካም ነገር የሠራችውን የቀረበ ኾኖ የምታገኝበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ ከመጥፎም የሠራችው በርስዋና በርሱ (በኀጢአትዋ) መካከል በጣም የሰፋ ርቀት ቢኖር ትመኛለች፡፡ አላህ ነፍሱን ያስጠነቅቃችኋል፡፡ አላህም ለባሮቹ ሩኅሩኅ ነው፡፡

📨ሗላ ወዬኔ ወይኔ! ከምንል
አሁኑ ጊዜያችንን እንጠቀምበት፡፡
ሗላ ፀፀቱ አይጠቅመንም 📱ስልካችንንም እንጠየቅበታለን ለምን ጥቅም እንዳዋለነው ታዲያ የዛኔ መልሳችን ምድን ነው?
وَإِنَّهُ لَذِكْرٌ لَّكَ وَلِقَوْمِكَ ۖ وَسَوْفَ تُسْأَلُونَ
📖 ሱረቱ አል-ዙኽሩፍ - 44
እርሱም (ቁርኣን) ለአንተ፣ ለሕዘቦችህም ታላቅ ክብር ነው፡፡ ወደ ፊትም (ከርሱ) ትጠየቃላችሁ፡፡
🧷🔗🧷🔗🧷🔗🧷🔗🧷📍🧷🔗
👉አሁን ወደ ተግባር ተውበት ለመቼ ለሰከንድ ቢሆን እንኳን እንዳትዘገይ እርሷ አላህ ዘንድ ታላቅ ቦታ አላት፡፡
⁉️በወቅቱ ሳይረፍድ ኸይር ነገር ከሰብ ማድረግ ነው የሚያዋጣው ተጠናከሩ አይዟችሁ አብሽሩ፡፡

👉Kedir Mohammed

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
http://Telegram.me/islamic_Daiwa_Center/2156


Репост из: ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
🌠 ተውኝ አትጎትጉቱኝ 🛤

ተውኝ ልሂድበት መንገዱ ግልፅ ነው
ጨለማን ያጠፋ ድንቅ ብርሀን ነው
ሀቅን ያነገሰ የእውነት አርማ ነው
ጅህልናን ያጠፋ የእውቀት መሠረት ነው
ስርዓት የዘረጋ ረቂቅ ሚዛን ያለው
ጓጉታችሁ ይሆናል ብላችሁ ምድነው
ይህንን የሚገልፅ አላማው ከባድ ነው
እንኳን ደስ ያላችሁ ይህ እስልምና ነው

ተውኝ አትጎትጉቱኝ በገንዘብ ጥቅም
በመታለልማ ይህን ሀቅ አለቅም
ከእስልምና ፀጋ ከመቅመስ አርቅም
ተውኝ አትገፋፉኝ ድርድር አላውቅም

~~~~~~~~
በBOT የተላከ ግጥም ነው
ወንድማችሁ አብደል~ሃዲ ከናዝሬት ተጋበዙልኝ ብሏችሗል፡፡

👉እናንተም መልዕክት ብትልኩ እናደርሳለን ለቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ በዚህ ይላኩልን👇👇👇👇👇👇👇
@Islamic_daiwa_center_bot

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
http://Telegram.me/islamic_Daiwa_Center


Репост из: ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
⚖የአላህን ቅጣት ናቅከውን?💎

👉የተከበረው ጌታችን አላህ በቁርዓን የእርሱን አዛኝነት፣መሀሪነትና ታጋሽነት እንዲሁም ብርቱ ቅጣት ቀጭ መሆኑን በበርካታ የቁርዓን አንቀፆች አብራርቶልናል፡፡ከነዚህም የተወሰኑትን እናያለን...

👉በመጀመሪያ ጌታችን አላህ ትዕዛዝ ይሰጥና ትዕዛዙን ላልፈፀመ ሰው የራሱ የሆነ አፀፋ አለው፡፡

يَا أَيُّهَا النَّاسُ اعْبُدُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُمْ وَالَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ

[ አል-በቀራህ - 21 ]
እናንተ ሰዎች ሆይ! የፈጠራችሁን እነዚያንም ከናንተ በፊት የነበሩትን (የፈጠረውን) ጌታችሁን ተገዙ፤ (ቅጣትን) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡

👉አብዛኛዎቹ ሰዎች በአሁኑ ዘመን የአላህን ተዓምራቶች እራሳቸው እንደፈጠሯቸው ነው የሚመስላቸው፡፡
🔥እነዚህም ከዳተኞች ብርቱ ቅጣት ይጠብቃቸዋል፡፡

مِن قَبْلُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَأَنزَلَ الْفُرْقَانَ ۗ إِنَّ الَّذِينَ كَفَرُوا بِآيَاتِ اللَّهِ لَهُمْ عَذَابٌ شَدِيدٌ ۗ وَاللَّهُ عَزِيزٌ ذُو انتِقَامٍ

[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 4 ]
(ከቁርኣን) በፊት ለሰዎች መሪ አድርጎ (አወረዳቸው)፡፡ ፉርቃንንም አወረደ፡፡ እነዚያ በአላህ ተዓምራቶች የካዱ ለእነርሱ ብርቱ ቅጣት አላቸው፡፡ አላህም አሸናፊ የመበቀል ባለቤት ነው፡፡

👉በተለይ በአሁኑ ሰዓት የአላህ መሳጅዶች በየስፍራው እየረከሱ የማንም ወንበዴ መፈንጫ ሆነዋል፡፡ለዚህ ደግሞ ተጠያቂዎቹ እኛው ነን ጠንክረን ልንጠብቃቸው ግድ ይለናል፡፡
وَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّن مَّنَعَ مَسَاجِدَ اللَّهِ أَن يُذْكَرَ فِيهَا اسْمُهُ وَسَعَىٰ فِي خَرَابِهَا ۚ أُولَـٰئِكَ مَا كَانَ لَهُمْ أَن يَدْخُلُوهَا إِلَّا خَائِفِينَ ۚ لَهُمْ فِي الدُّنْيَا خِزْيٌ وَلَهُمْ فِي الْآخِرَةِ عَذَابٌ عَظِيمٌ

[ አል-በቀራህ - 114 ]
የአላህንም መስጊዶች በውስጣቸው ስሙ እንዳይወሳ ከከለከለና እርሷንም በማበላሸት ከሮጠ ሰው ይበልጥ በዳይ ማነው? እነዚያ ፈሪዎች ኾነው እንጂ ለእነርሱ በቅርቢቱ ዓለም ውርደት አላቸው፡፡ ለነርሱም በመጨረሻይቱ አገር ታላቅ ቅጣት አላቸው፡፡

👉በአላህ አጋሪዎች ሆይ! ተጠንቀቁ! ቅጣቱ ከባድ ነው፡፡
አንተም ታውቃለህ የምትለምነው ከአላህ ውጭ ያለው አካል እውቀት እንዴለለው እና እንደማይብቃቃ፡፡
ነገ ላይ ከመቆጨት ዛሬ ላይ መፀፀት ይሻላልና፡፡
وَمِنَ النَّاسِ مَن يَتَّخِذُ مِن دُونِ اللَّهِ أَندَادًا يُحِبُّونَهُمْ كَحُبِّ اللَّهِ ۖ وَالَّذِينَ آمَنُوا أَشَدُّ حُبًّا لِّلَّهِ ۗ وَلَوْ يَرَى الَّذِينَ ظَلَمُوا إِذْ يَرَوْنَ الْعَذَابَ أَنَّ الْقُوَّةَ لِلَّهِ جَمِيعًا وَأَنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعَذَابِ

[ አል-በቀራህ - 165 ]
ከሰዎችም ከአላህ ሌላ ባለንጣዎችን (ጣዖታትን) አላህን እንደሚወዱ የሚወዷቸው ኾነው የሚይዙ አልሉ፡፡ እነዚያ ያመኑትም አላህን በመውደድ (ከነርሱ) ይበልጥ የበረቱ ናቸው፡፡ እነዚያም የበደሉት ሰዎች ቅጣትን (በትንሣኤ ቀን) ባዩ ጊዜ ኀይል ሁሉ ለአላህ ብቻ መኾኑንና አላህም ቅጣቱ ብርቱ መኾኑን (በአዱኛ ዓለም) ቢያውቁ ኖሮ (ባላንጣዎችን በመያዛቸው በተጸጸቱ ነበር)፡፡

👉ከአላህን ቅጣት መጠበቅ ከፈለክ የእርሱን መፅሀፍት(መመሪያ) አጥብቀህ ያዝ ሁቢ፡፡
ذَٰلِكَ بِأَنَّ اللَّهَ نَزَّلَ الْكِتَابَ بِالْحَقِّ ۗ وَإِنَّ الَّذِينَ اخْتَلَفُوا فِي الْكِتَابِ لَفِي شِقَاقٍ بَعِيدٍ

[ አል-በቀራህ - 176 ]
ይህ (ቅጣት) አላህ መጽሐፍን በእውነት ያወረደ በመኾኑ ምክንያት (እና በርሱ በመካዳቸው) ነው፡፡ እነዚያም በመጽሐፉ የተለያዩት (ከእውነት) በራቀ ጭቅጭቅ ውስጥ ናቸው፡፡

👉ድነል~ኢስላም ላይ ክፍፍል ለመፍጠር የምትተጋ ከሆነ አሊያም ሁሌም በጭቅጭቅና በክርክር የምትወጠር ከሆነ የአላህን ቅጣት ፍራ ወንድሜ፡፡
وَلَا تَكُونُوا كَالَّذِينَ تَفَرَّقُوا وَاخْتَلَفُوا مِن بَعْدِ مَا جَاءَهُمُ الْبَيِّنَاتُ ۚ وَأُولَـٰئِكَ لَهُمْ عَذَابٌ عَظِيمٌ

[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 105 ]
እንደነዚያም ግልጽ ተዓምራት ከመጣላቸው በኋላ እንደተለያዩትና እንደ ተጨቃጨቁት አትኹኑ፡፡ እነዚያም ለእነርሱ ታላቅ ቅጣት አላቸው፡፡

👉እስልምናን በማጠልሸትም ሆነ በማወክ በደል ከሰራህ ጊዜህን አታቃጥል ተመለስ(ተፀፀት) ካልተፀፀትክ ግን የሚጠብቅህ ነገር የከፋ ነው፡፡

يَحْلِفُونَ بِاللَّهِ مَا قَالُوا وَلَقَدْ قَالُوا كَلِمَةَ الْكُفْرِ وَكَفَرُوا بَعْدَ إِسْلَامِهِمْ وَهَمُّوا بِمَا لَمْ يَنَالُوا ۚ وَمَا نَقَمُوا إِلَّا أَنْ أَغْنَاهُمُ اللَّهُ وَرَسُولُهُ مِن فَضْلِهِ ۚ فَإِن يَتُوبُوا يَكُ خَيْرًا لَّهُمْ ۖ وَإِن يَتَوَلَّوْا يُعَذِّبْهُمُ اللَّهُ عَذَابًا أَلِيمًا فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ ۚ وَمَا لَهُمْ فِي الْأَرْضِ مِن وَلِيٍّ وَلَا نَصِيرٍ

[ ሱረቱ አል-ተውባህ - 74 ]
ምንም ያላሉ ለመኾናቸው በአላህ ይምላሉ፡፡ የክህደትንም ቃል በእርግጥ አሉ፡፡ ከእስልምናቸውም በኋላ ካዱ፡፡ ያላገኙትንም ነገር አሰቡ፡፡ አላህም ከችሮታው መልክተኛውም (እንደዚሁ) ያከበራቸው መኾኑን እንጂ ሌላን አልጠሉም፡፡ ቢጸጸቱም ለእነሱ የተሻለ ይኾናል፡፡ ቢሸሹም አላህ በቅርቢቱና በመጨረሻይቱ ዓለም አሳማሚን ቅጣት ይቀጣቸዋል፡፡ ለእነሱም በምድር ውስጥ ምንም ወዳጅና ረዳት የላቸውም፡፡

👉ባላወቅነውና ባላሰብንበት ስራ አላህ አይቀጣንም ጌታችን አላህ ምንያክል አዛኝና መሐሪ ነው፡፡

لَّا يُؤَاخِذُكُمُ اللَّهُ بِاللَّغْوِ فِي أَيْمَانِكُمْ وَلَـٰكِن يُؤَاخِذُكُم بِمَا كَسَبَتْ قُلُوبُكُمْ ۗ وَاللَّهُ غَفُورٌ حَلِيمٌ

[ አል-በቀራህ - 225 ]
በመሐላዎቻችሁ በውድቁ (ሳታስቡ በምትምሉት) አላህ አይዛችሁም፡፡ ግን ልቦቻችሁ ባሰቡት ይይዛችኋል፡፡ አላህም በጣም መሐሪ ታጋሽ ነው፡፡

رَبَّنَا وَاجْعَلْنَا مُسْلِمَيْنِ لَكَ وَمِن ذُرِّيَّتِنَا أُمَّةً مُّسْلِمَةً لَّكَ وَأَرِنَا مَنَاسِكَنَا وَتُبْ عَلَيْنَا ۖ إِنَّكَ أَنتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ

[ አል-በቀራህ - 128 ]
«ጌታችን ሆይ! ላነተ ታዛዦችም አድርገን፡፡ ከዘሮቻችንም ላንተ ታዛዦች ሕዝቦችን (አድርግ)፡፡ ሕግጋታችንንም አሳየን፤ (አሳውቀን)፡፡ በኛም ላይ ተመለስን፤ አንተ ጸጸትን ተቀባዩ ሩኅሩኅ አንተ ብቻ ነህና፡፡»

http://Telegram.me/islamic_Daiwa_Center


✈️ የጉዞው ሚስጥርና ማብራሪያ‼️

💥 በቀን 28/08/2014EC ወደ ደሴ ኡስታዞቻችን ስላደረጉት የዳዕዋ ጉዞ ሁኔታ ቁጥር 01⤵️

📌 ስለ ደሴ የዳዕዋ ኢቅባልና ደሴ ስላሉ ወንድሞቻችን...

📌 ስለ ጊምባ የዳዕዋ ኢቅባልና ጊምባ ስላሉ ወንድሞቻችን...

📌 ስለ ሉጋማ የዳዕዋ ኢቅባልና ሉጋማ ስላሉ ወንድሞቻችን...

📌 እንዲሁም ስለ ወንድማማችናነትና አስፈላጊነቱ {አሳሳቢነቱ}...

↪️ በሰፊው የተዳሰሰበት መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።

📅 ሰኞ 1/09/2014E.C
🕌 በኑር መስጂድ {አ/አ ፉሪ}

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/8942


Репост из: Неизвестно
🎁 አስደሳች ዜና!!! ✅

📢የሰሞኑ ምርጥ ምርጥ ሙሀደራዎች በብርቅዬ ኡስታዞቻችን፡፡

📦 በአጠቃላይ የነሲሀዎቹን ጥንቅር በአንድላይ አምጥተን ስናቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

🗳በአሁኑ ሰዓት ለእናንተ ወሳኝና አስፈላጊ እንድሁም ቅድሚያ የምትሰጡትን ሙሀደራ ይምረጡና የህይወትዎን ጎዳና ያቅኑ፡፡
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️


🤲 አምስቱ ነብያችን ﷺ አላህን ጠብቀኝ ብለው ካደርጉት ዱዓ።

📌 ቁ01 ከመጥፎ ጎረቤት...

📌 ቁ02 ከእርጅና በፊት ከምታስረጅ
ሚስት...

📌 ቁ03 እራሴ ወልጄው እኔው ላይ
አለቃ ከሚሆንብኝ ልጅ...

📌 ቁ04 እኔ ላይ ቅጣት ከሚሆንብኝ
ገንዘብ...

📌 ቁ05 ሴረኛ ከሆነ ጓደኛ...

📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 30/08/2014E.C
🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ}

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📲አጠቃላይ ትምህርቶችን ለመከታተል ይኸው ሶስት ቻናሎችን ጀባ ብለናል፡፡

👉ሁድሁድ የሰለፍዮች ስቱዲዮ
https://t.me/Hudhud_Studio

👉ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
Telegram.me/islamic_Daiwa_Center

👉አል~ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


🤝 እንዋደድ እንያዝ አንድ ገመድ

🪧ለአላህ ብሎ መዋደድ ትሩፋቱ በዱንያም በአሔራም ነው፡፡

🎤በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው፡፡

📲አጠቃላይ ትምህርቶችን ለመከታተል ይኸው ሶስት ቻናሎችን ጀባ ብለናል፡፡

👉ሁድሁድ የሰለፍዮች ስቱዲዮ
https://t.me/Hudhud_Studio

👉ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
Telegram.me/islamic_Daiwa_Center

👉አል~ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


🔦ባህሪህን በኪታብ በሱና አስተካክል።
↪️ የህይወት ዑደትህን በቁርዓንና ሀድስ አንፃት፡፡

🎤በኡስታዝ ኻሊድ ኢብን ጠይብ አላህ ይጠብቀው፡፡

📲አጠቃላይ ትምህርቶችን ለመከታተል ይኸው ሶስት ቻናሎችን ጀባ ብለናል፡፡

👉ሁድሁድ የሰለፍዮች ስቱዲዮ
https://t.me/Hudhud_Studio

👉ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
Telegram.me/islamic_Daiwa_Center

👉አል~ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


🔰ባለው መብቃቃት የተሻለ አማራጭ ነው።
🧊ከሰው መከጀል ወዳጅ ያሳጣል ፣ ከአሏህ መከጀል ወደ አሏህ ያቃርባል።

🎤በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው፡፡

📲አጠቃላይ ትምህርቶችን ለመከታተል ይኸው ሶስት ቻናሎችን ጀባ ብለናል፡፡

👉ሁድሁድ የሰለፍዮች ስቱዲዮ
https://t.me/Hudhud_Studio

👉ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
Telegram.me/islamic_Daiwa_Center

👉አል~ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


🗾እህቴ እራስሽን መመልከቻ መስታዎት ይሆንሽ ዘንድ ጀባ ብለናል።
🎤በኡስታዝ ኻሊድ ኢብን ጦይብ አላህ ይጠብቀው፡፡

📲አጠቃላይ ትምህርቶችን ለመከታተል ይኸው ሶስት ቻናሎችን ጀባ ብለናል፡፡

👉ሁድሁድ የሰለፍዮች ስቱዲዮ
https://t.me/Hudhud_Studio

👉ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
Telegram.me/islamic_Daiwa_Center

👉አል~ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


♻️ሞደል ሊሆኑ የሚችሉ ሴቶች ባህሪ፦

🎤በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ አወል አላህ ይጠብቀው፡፡

📲አጠቃላይ ትምህርቶችን ለመከታተል ይኸው ሶስት ቻናሎችን ጀባ ብለናል፡፡

👉ሁድሁድ የሰለፍዮች ስቱዲዮ
https://t.me/Hudhud_Studio

👉ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
Telegram.me/islamic_Daiwa_Center

👉አል~ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


📶ስለ ታላቋ ምዕራፍ ማብራሪያ
በተረጋጋ ድምፅ ወንድማችን ሲያስረዳን አይ ማስደሰቱ
አሏህ ከአይን ይጠብቅልን ኡስታዞቻችንን📶

🎤በኡስታዝ አብዱል~መጂድ አላህ ይጠብቀው፡፡

📲አጠቃላይ ትምህርቶችን ለመከታተል ይኸው ሶስት ቻናሎችን ጀባ ብለናል፡፡

👉ሁድሁድ የሰለፍዮች ስቱዲዮ
https://t.me/Hudhud_Studio

👉ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
Telegram.me/islamic_Daiwa_Center

👉አል~ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


🍁ዚክር ጉልበት አይጠይቅ
ቆመህ ተቀምጠህ ተኝተህ....
በላጩ ዚክር ግን .....

🎤በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው፡፡

📲አጠቃላይ ትምህርቶችን ለመከታተል ይኸው ሶስት ቻናሎችን ጀባ ብለናል፡፡

👉ሁድሁድ የሰለፍዮች ስቱዲዮ
https://t.me/Hudhud_Studio

👉ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
Telegram.me/islamic_Daiwa_Center

👉አል~ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

Показано 20 последних публикаций.

94

подписчиков
Статистика канала