Репост из: ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
📲 ስልክህ ለድንህ 📱
⌨ የሀይማኖት ትምህርቶችንም ሆነ ሌላ ነገሮችን ለሰዎች ለማድረስ በጣም ቅርብና ቀላል አጋጣሚዎች ተስፋፍተዋል፡፡
⏱ጊዜህን እና ጉልበትህን ብዙም ሳታወጣ በቀላሉ ለሰዎች የሆነን ኸይር ለመጠቆም በእጅጉ ቀላል እየሆነ መጥቷል ነገር ግን አልተጠቀምንበትም፡፡
👉ነብያችንንምﷺ የእኔን መልዕክት አድርስ በማለት አላህ አዟቸዋል፡፡ትዕዛዙንም በጣሱ ሰዎች ዘንድ ቅጣቱ የበረታ መሆኑን ነግሮናል፡፡
۞ يَا أَيُّهَا الرَّسُولُ بَلِّغْ مَا أُنزِلَ إِلَيْكَ مِن رَّبِّكَ ۖ وَإِن لَّمْ تَفْعَلْ فَمَا بَلَّغْتَ رِسَالَتَهُ ۚ وَاللَّهُ يَعْصِمُكَ مِنَ النَّاسِ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الْكَافِرِينَ
📖ሱረቱ አል-ማኢዳህ - 67
አንተ መልክተኛ ሆይ! ከጌታህ ወዳንተ የተወረደውን አድርስ፡፡ ባትሠራም መልክቱን አላደረስክም፡፡ አላህም ከሰዎች ይጠብቅሃል፡፡ አላህ ከሓዲዎችን ሕዝቦች አያቀናምና፡፡
☞በስልክህም ይሁን በሌላ አጋጣሚ ሰዎችን መጣራት እየቻልክ ዝም ካልክ ቅጣቱና ቁጣው በአንተ ላይ እንደሚሆን አትጠራጠር፡፡
✒️🖋✒️🖋✒️🖋✒️🖋✒️🖊✒️🖋
🖇ሰዎች ሰዎችን ከመጥፎ ድርጊቶች ከመምከር እና ከመመለስ ተዘናግተዋል፡፡አንድ ሰው በአላህ ሲያገራ ዝም ነው የምንለው፡፡
ዚና ሲሰራም በተመሳሳይ እንደውም ይህን ነገር መከልከል ፋራነት ነው ብሎ የሚያስበው እጅግ ብዙ ነው፡፡
☞እንደውም እንደኛ ስራ ከሆነ አላህ እኛ ላይ ምንም አይነት ፈተናና በላ አላመጣብንም ማለት ይቻላል፡፡
📲ሌላው ቢቀር በስልካችን እንኳ በመልካም ከማዘዝ ከመጥፎ ከመከልከል በእጅጉ ተዘናግተን እንገኛለን፡፡✏️በራስህ ብዕር መጣራት ባትችል በሌሎች ብዕር ሰዎችን ተጣራ፡፡ኸይር ና ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን ሸር በማድረግም የበኩላችንን መወጣት ይገባናል፡፡
لُعِنَ الَّذِينَ كَفَرُوا مِن بَنِي إِسْرَائِيلَ عَلَىٰ لِسَانِ دَاوُودَ وَعِيسَى ابْنِ مَرْيَمَ ۚ ذَٰلِكَ بِمَا عَصَوا وَّكَانُوا يَعْتَدُونَ
ከእስራኤል ልጆች እነዚያ የካዱት በዳውድና በመርየም ልጅ በዒሳ ምላስ ተረገሙ፡፡ ይህ ትእዛዝን በመጣሳቸውና ወሰንን የሚያልፉ በመኾናቸው ነው፡፡
كَانُوا لَا يَتَنَاهَوْنَ عَن مُّنكَرٍ فَعَلُوهُ ۚ لَبِئْسَ مَا كَانُوا يَفْعَلُونَ
ከሚሰሩት መጥፎ ስራ እርስ በርሳቸው ክልከላን አያደርጉም ነበር፡፡ይሠሩት የነበሩት ነገር በእርግጥ ከፋ!
📖ሱረቱ አል-ማኢዳህ 78-79
🔎ፈላህ መውጣት እና ከችግር መላቀቅ ከፈለክ በመልካም ልታዝና ከመጥፎ ልትከለክል ይገባል፡፡
وَلْتَكُن مِّنكُمْ أُمَّةٌ يَدْعُونَ إِلَى الْخَيْرِ وَيَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ ۚ وَأُولَـٰئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ
📖ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 104
ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ በመልካም ሥራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ፡፡ እነዚያም እነሱ የሚድኑ ናቸው፡፡
🖇ወንድሜ ሆይ!
🖇እህቴ ሆይ!
🔒ጊዜው ያስፈራል ይህች አለም ቁልፍ መክፈቻ ያላገኘች እና መፍትሔ የታጣላት እስክትመስል ድረስ ትርምስምሷ እየወጣ ነው፡፡
👉ታዲያ የሙስሊሞች አስተምሮት አለም አቀፍ ላይ ተፅዕኖ ሲፈጥርም ሆነ ሲስፋፋ አይታይም፡፡
ሁሉም የራሱን ብቻ ይዞ ቁጭ ብሏል በመልካም ማዘዝ የለ ከመጥፎ መከልከል የለ በቃ ዝም፡፡
يَوْمَ تَجِدُ كُلُّ نَفْسٍ مَّا عَمِلَتْ مِنْ خَيْرٍ مُّحْضَرًا وَمَا عَمِلَتْ مِن سُوءٍ تَوَدُّ لَوْ أَنَّ بَيْنَهَا وَبَيْنَهُ أَمَدًا بَعِيدًا ۗ وَيُحَذِّرُكُمُ اللَّهُ نَفْسَهُ ۗ وَاللَّهُ رَءُوفٌ بِالْعِبَادِ
📖 ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 30
ነፍስ ሁሉ ከመልካም ነገር የሠራችውን የቀረበ ኾኖ የምታገኝበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ ከመጥፎም የሠራችው በርስዋና በርሱ (በኀጢአትዋ) መካከል በጣም የሰፋ ርቀት ቢኖር ትመኛለች፡፡ አላህ ነፍሱን ያስጠነቅቃችኋል፡፡ አላህም ለባሮቹ ሩኅሩኅ ነው፡፡
📨ሗላ ወዬኔ ወይኔ! ከምንል
አሁኑ ጊዜያችንን እንጠቀምበት፡፡
ሗላ ፀፀቱ አይጠቅመንም 📱ስልካችንንም እንጠየቅበታለን ለምን ጥቅም እንዳዋለነው ታዲያ የዛኔ መልሳችን ምድን ነው?
وَإِنَّهُ لَذِكْرٌ لَّكَ وَلِقَوْمِكَ ۖ وَسَوْفَ تُسْأَلُونَ
📖 ሱረቱ አል-ዙኽሩፍ - 44
እርሱም (ቁርኣን) ለአንተ፣ ለሕዘቦችህም ታላቅ ክብር ነው፡፡ ወደ ፊትም (ከርሱ) ትጠየቃላችሁ፡፡
🧷🔗🧷🔗🧷🔗🧷🔗🧷📍🧷🔗
👉አሁን ወደ ተግባር ተውበት ለመቼ ለሰከንድ ቢሆን እንኳን እንዳትዘገይ እርሷ አላህ ዘንድ ታላቅ ቦታ አላት፡፡
⁉️በወቅቱ ሳይረፍድ ኸይር ነገር ከሰብ ማድረግ ነው የሚያዋጣው ተጠናከሩ አይዟችሁ አብሽሩ፡፡
👉Kedir Mohammed
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
http://Telegram.me/islamic_Daiwa_Center/2156