Репост из: ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
♻️ ሰበር መረጃ!!!🍁
👉በተለያዩ አከባቢ የሚገኙትን ሙስሊም ወንድም እና እህቶች በማያውቁት ምክንያት ወደ እስር ቤት እየተወረወሩ ነው፡፡
☞በተለይ በአማራ ክልል ውስጥ ያሉትን ሙስሊሞች ወደ ዘብጥ እያወረዱ ይገኛል፡፡
👉አብዛኛዎቹ የሚታሰሩበት ምክንያት ባይታወቅም ነገር ግን የተወሰኑት አክራሪ ናችሁ ተብለው እንደሆነ ተናግረዋል፡፡
👉ይህንን ድርጊት በበላይነት የሚመራው ማን እንደሆነ ባይታወቅም ነገር ግን የመንግስት እጅ ሙሉ በሙሉ እንዳለበት ያመላክታል፡፡
🍁ሁላችሁም እራሳችሁን ጠብቁ የታሰራችሁም ፅናት አድርጉ አብሽሩ አጅሩ ከአሏህ ነው፡፡
በጣም የሚያስደነገጥ ጉዳይ ነው በአንድ ወረዳ ብቻ እስከ 100 የሚደርሱ ሙስሊሞች እየታሰሩ መሆኑ መረጃ ደርሶናል፡፡
👉ለምን ግን ሙስሊሞች ብቻ ይታሰራሉ ይንገላታሉ፡፡
👌ያሳሰራቸው ማን ይሆን፦
👉ሙፍቲ
👉ተዋህዶ
👉መንግስት
⚡️እርሱን አብረን እናያለን ኢንሻ~አላህ፡፡
⁉️ይህንን ጉዳይ የምታውቁ እና አቅማችሁ የፈቀደ አደራ ከወገኖቻችን እንዳትርቁ መፍትሔ አፈላልጉላቸው፡፡
👉በቀጣይ ይህንን ድርጊት ማን በበላይነት እንደሚመራው መረጃ ሲደርሰን እናሳውቃለን፡፡
IDC{islamic Daiwa Center}
ዘገባው፦የ IDC ነው፡፡
http://Telegram.me/islamic_Daiwa_Center/2158