የማያበቃው የችግኝ ተካዮ ቅጥፈት
ያለ ወቅቱ የተተከለ ችግኝ እንደሚከስመው ሁሉ በውሸት የሚገነባ መንሐጅ መክሰሙ አይቀርም
ይህ አይን ያወጣ ውሸትን እንተወውና አንድ እውነታ እናውራ ይኸውም ይህ ግለሰብ ችግኙን መትከል ከጀመረበት ግዜ አንስቶ/ ከዛም በፊት ቢሆን/ እስካሁን ድረስ አስማኡ ወሲፋት ላይ የአህለ ሱና መንሐጅን የተፃረሩ አንጃዎች ላይ ያስተማረው /ካለ ነው/ ሁሉ ይሰብሰብና በዚህ ርዕስ ላይ ሸይኽ ኢልያስ ካስተማረው አንድ ኦዲዮ ጋር እናነፃፅረው የዚህን ግዜ በአቧራው ውስጥ የተሸፈነው ማንነት ገሀድ ይወጣል
በእርግጥ ሰይፍንና ዱላን የትኛው ነው የበለጠ የሚቆርጠው ብሎ ማወዳደር የዋህነት ነው
ምኝ ባያፍር የሞኝ ዘመድ ያፍር!
T.me/dawudyassin