በአዲስ አበባ አገልጋዮች ሞባይል ስልክ ይዘው ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ ተከለከሉ‼️
በኢኦተቤ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አገልጋዮች በቅዳሴና ለሌሎች መንፈሳዊ አገልግሎት ሰዓት ሞባይል ስልክ ይዘው ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ መከልከሉን አስታውቋል።
ሀገረ ስብከቱ ለሁሉም ገዳማትና አድባራት በላከው የመመሪያ ደብዳቤ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሚከናወኑ የጸሎተ ቅዳሴና ሌሎች መንፈሳዊ አገልግሎቶች የእጅ ሞባይል ስልክ ይዞ መግባት በጥብቅ መከልከሉን ይገልጻል።
የገዳማትና አድባራት አስደዳሪዎችና ሰበካ ጉባኤያት ጥብቅ ክትትል በማድረግ መመሪያውን እንዲያስፈጽሙ ታዘዋል።
መረጃው ከሀገረ ስብከቱ ሚዲያ ክፍል የተገኘ ነው።
✨✨✨✨✨✨
✝️#ድምፀ_ተዋህዶ✝️