❗❗❗❗#ሼር_SHARE
❗# አትመኝ ፦ እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትሆናለህ፡፡
❗# አትቅና ፦ እንደ ቃየን ወንድምህን ትገላለህ፡፡
❗# አትስከር ፦ አዕምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለህ፡፡
❗# ዓለምን አትመልከት፦ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ሆነህ ትቀራለህ
❗# በአባቶች አትሳቅ፦ እንደ ካም ትረገማለህ፡፡
❗# እልከኛ አትሁን፦ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለህ፡፡
❗# በሐሰት አትመስክር፦ እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድትገባለህ
❗# ትዕቢተኛ አትሁን፦ እንደ ሰናክሬም ትወድቃለህ፡፡
❗# ክፉ ባልንጀራን አትያዝ፦ እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለህ፡፡
❗# ሥልጣንን አትውደድ፦ እንደ አቤሴሎም በአባትህ ላይትነሣለህ
❗# ገንዘብን አትውደድ፦ እንደ ይሁዳ ጌታህን ያስክድሃል፡
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
@dnzema
@dnzema
@dnzema
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
❗# አትመኝ ፦ እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትሆናለህ፡፡
❗# አትቅና ፦ እንደ ቃየን ወንድምህን ትገላለህ፡፡
❗# አትስከር ፦ አዕምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለህ፡፡
❗# ዓለምን አትመልከት፦ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ሆነህ ትቀራለህ
❗# በአባቶች አትሳቅ፦ እንደ ካም ትረገማለህ፡፡
❗# እልከኛ አትሁን፦ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለህ፡፡
❗# በሐሰት አትመስክር፦ እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድትገባለህ
❗# ትዕቢተኛ አትሁን፦ እንደ ሰናክሬም ትወድቃለህ፡፡
❗# ክፉ ባልንጀራን አትያዝ፦ እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለህ፡፡
❗# ሥልጣንን አትውደድ፦ እንደ አቤሴሎም በአባትህ ላይትነሣለህ
❗# ገንዘብን አትውደድ፦ እንደ ይሁዳ ጌታህን ያስክድሃል፡
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
@dnzema
@dnzema
@dnzema
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯