✞ ካነሳኝ ከአፈር ከትቢያ ✞
ካነሳኝ ከአፈር ከትቢያ
ካቆመኝ በሰገነት
እዘምራለሁ ለእግዚአብሔር
በሞገስ ካጌጥኩበት (፪)
የአንበሶችን አፍ የዘጋ
እኔን ለማዳን የተጋ
ስደተኛ ሰው ብሆንም
አልተለየኝም ልጁን
ከቤቴ ግባ መምህሩ
እፈወሳለሁ በጤና
የሕይወት ራስ መድኃኒት
የነፍሴ ክብር ነህና
ተነዋወጠ ወይኒው
በመዝሙር ሳወድሰው
የእጄን ሰንሰለት የፈታ
ብዙ ነው ሥራው የጌታ
ከቤቴ ግባ መምህሩ
እፈወሳለሁ በጤና
የሕይወት ራስ መድኃኒት
የነፍሴ ክብር ነህና
አይቻለሁኝ እጁን
አብርቶልኛል ፊቱን
በልዑል ጥላ ስኖር
ወሰን በሌለው ፍቅር
ከቤቴ ግባ መምህሩ
እፈወሳለሁ በጤና
የሕይወት ራስ መድኃኒት
የነፍሴ ክብር ነህና
ዘማሪ ዲያቆን ቤኛ ግርማ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
@dnzema
@dnzema
@dnzema
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
ካነሳኝ ከአፈር ከትቢያ
ካቆመኝ በሰገነት
እዘምራለሁ ለእግዚአብሔር
በሞገስ ካጌጥኩበት (፪)
የአንበሶችን አፍ የዘጋ
እኔን ለማዳን የተጋ
ስደተኛ ሰው ብሆንም
አልተለየኝም ልጁን
ከቤቴ ግባ መምህሩ
እፈወሳለሁ በጤና
የሕይወት ራስ መድኃኒት
የነፍሴ ክብር ነህና
ተነዋወጠ ወይኒው
በመዝሙር ሳወድሰው
የእጄን ሰንሰለት የፈታ
ብዙ ነው ሥራው የጌታ
ከቤቴ ግባ መምህሩ
እፈወሳለሁ በጤና
የሕይወት ራስ መድኃኒት
የነፍሴ ክብር ነህና
አይቻለሁኝ እጁን
አብርቶልኛል ፊቱን
በልዑል ጥላ ስኖር
ወሰን በሌለው ፍቅር
ከቤቴ ግባ መምህሩ
እፈወሳለሁ በጤና
የሕይወት ራስ መድኃኒት
የነፍሴ ክብር ነህና
ዘማሪ ዲያቆን ቤኛ ግርማ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
@dnzema
@dnzema
@dnzema
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯