♦✟✞✟አምኛለሁ በአንተ✟✞✟♦
አምኛለሁ በአንተ አልነዋወጥም
ተሥፋዬ ነኽና ዛሬም ዘወትርም
አምኛለሁ በአንተ አልነዋወጥም
ተሥፋዬ ነኽና ዛሬም ዘወትርም
/አዝማች/
ለደከመው ሠው በክንድኽ ጉልበት ሠጠኽ
ጽናት የሆንኸኝ አምላኬ አንተ እኮ ነኽ
ፍጹም አትረሳም ዘወትር የእጅኽን ሥራ
በአደባባይ ዘወትር ስለ አንተ ላውራ
/አዝማች/
መታመኛዬ እግዚአብሔር የቤቴ ጽናት
ቅጥሬ ዓንባዬ ማምለጫ ከጠላት ጥፋት
ሥምኽን ጠርቶ ያፈራ ከቶ ማን አለ
አምላኬ ስልኽ አረፍሁኝ ሸክሜ ቀለለ
/አዝማች/
እጅግ ቢገዝፉ ተራሮች ከፊቴ ቆመው
ፍጹም ቢያስፈራ ቢያስጨንቅ ጥልቁ ጨለማው
አንተን ይዣለሁ መንገዴ ብርሐን ይሆናል
እንቅፋቴ ሁሉ ከፊቴ ይንከባለላል
/አዝማች/
እጅግ ቢገዝፉ ተራሮች ከፊቴ ቆመው
ፍጹም ቢያስፈራ ቢያስጨንቅ ጥልቁ ጨለማው
አንተን ይዣለሁ መንገዴ ብርሐን ይሆናል
እንቅፋቴ ሁሉ ከፊቴ ይንከባለላል
@dnzema
@dnzema
@dnzema
#ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ
አምኛለሁ በአንተ አልነዋወጥም
ተሥፋዬ ነኽና ዛሬም ዘወትርም
አምኛለሁ በአንተ አልነዋወጥም
ተሥፋዬ ነኽና ዛሬም ዘወትርም
/አዝማች/
ለደከመው ሠው በክንድኽ ጉልበት ሠጠኽ
ጽናት የሆንኸኝ አምላኬ አንተ እኮ ነኽ
ፍጹም አትረሳም ዘወትር የእጅኽን ሥራ
በአደባባይ ዘወትር ስለ አንተ ላውራ
/አዝማች/
መታመኛዬ እግዚአብሔር የቤቴ ጽናት
ቅጥሬ ዓንባዬ ማምለጫ ከጠላት ጥፋት
ሥምኽን ጠርቶ ያፈራ ከቶ ማን አለ
አምላኬ ስልኽ አረፍሁኝ ሸክሜ ቀለለ
/አዝማች/
እጅግ ቢገዝፉ ተራሮች ከፊቴ ቆመው
ፍጹም ቢያስፈራ ቢያስጨንቅ ጥልቁ ጨለማው
አንተን ይዣለሁ መንገዴ ብርሐን ይሆናል
እንቅፋቴ ሁሉ ከፊቴ ይንከባለላል
/አዝማች/
እጅግ ቢገዝፉ ተራሮች ከፊቴ ቆመው
ፍጹም ቢያስፈራ ቢያስጨንቅ ጥልቁ ጨለማው
አንተን ይዣለሁ መንገዴ ብርሐን ይሆናል
እንቅፋቴ ሁሉ ከፊቴ ይንከባለላል
@dnzema
@dnzema
@dnzema
#ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ