🚨 ቀያይ ሴጣኖቹ ነጥብ ተጋርተዋል!
በአንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ጉዲሰን ፓርክ አቅንተዉ የመርሲሳይዱን ክለብ ኤቨርተንን በገጠሙበት ጨዋታ ከ 2 ለ 0 መመራት ተነስተዉ 2 አቻ በሆነ ዉጤት ተለያይተዋል።
ለዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከቅጣት ምት እና ማኑኤል ኡጋርቴ በዩናይትድ ቤት የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል። ለኤቨርተን ደግሞ ግቦቹን ቤቶ እኔ ዶኮሬ አስቆጦረዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport