🔰 | Bruno Fernades በማንችስተር ዩናይትድ Training የመጀመሪያ ቀን ለ Aaron Wan Bisakka ምን አለዉ?
👉 | የማንቸስተር ዩናይትድ ኮከብ Bruno Fernaded በስልጠናው የመጀመሪያ ቀን ለ ከቀኝ ተመላላቹ Wan-Bissaka ልምዱን ማካፈል ችሏል። Fernades በ ማንችስተር ዩናይትድ ቡድን እ.ኤ.አ. በጥር የዝውውር መስኮት ከ Sporting Lisbon ከተቀላቀለበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ድረስ 3 ግቦችን ሲያስቆጥር 4 ኳሶችን ለጎል አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
👉 | ነገር ግን አታኪንግ ሚድፊልደሩ ቀያይ ሴጣኖቹ ለረጅም ጊዜ ሲጎድላቸው የነበሩትን ከፍተኛ ክፍተቶችን በድርጊት አሳይቷል። እንደ Daily Mail ዘገባ ከሆነ ፖርቹጋላዊው ኢንተርናሽናው በመጀመሪያዉ ልምምዱ ወቅት ወደ Wan Bissaka በመጠጋት እውነተኛውን ባህሪዉን ያሳየዉ ሲሆን በቀኝ ተመላላሽ እንዴት መሄድ እንዳለበት ምክር እንደሰጠዉ የመረጃ አዉታሩ አትቷል።
👉 | የ 25 አመቱ ተጫዋች እግር ኳስን ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ብዙ ህይወትን ሜዳ ላብ አሳልፏል እንዲሁም በመሀል ሜዳ ላይ አዳዲስ ፈጠራዎቹን ሲጠቀምና ቡድኑን ሲቀይር ተመልክተናል። ያንንም በክለቡ አፈ ታሪክ Bryan Robson ታላቅ ምስጋና እንዲገኝ አድርጎታል።