አጫጭር ዜናዎች:
➡️ ቸልሲ 🔜 ኬፓሪዛብላጋ
👉 ቸልሲዎች በክረምት ኬፓሪዛብላጋን በመሸጥ በምትኩ ሌላ ግብ ጠባቂ ለማሥፈረም ይፈልጋሉ። አሁን ላይ ቸልሲዎች ስማቸው ከ27 አመቱ ከበርንሌው ኒክ ፖፕ ጋር ተያይዟል።
➡️ ማንችስተር ሲቲ 🔜 ሀሜስ ሮድሪጌዝ
👉 ማንችስተር ሲቲዎች በሪያል ማድሪዱ ሀሜስ ሮድሪጌዝ ላይ ፍላጎት አሳይተዋል። በዚህ ሲዝን ብዙ የመሰለፍን እድል እያገኘ የማይገኘው ጀምስ ክረምት ላይ መልቀቁ አይቀሬ ሆኗል። እንደ መረጃው ከሆነ የሀሜስ ዝውውር በበርናንዶ ሲልቫ ቅይይርም ሊሆን ይችላል።
➡️ ባየርን ሙኒክ 🔜 ኪንግስሊ ኮማን
👉 ባየርን ሙኒክ የፈረንሳዊውን የመስመር አጥቂ ኪንግስሊ ኮማን ኮንትራት ማደስ እንደሚፈልጉ ይፋ ሆኗል። ተጨዋቹ በሙኒክ እስከ 2023 ኮንትራት ያለው ሲሆን ሙኒኮች ተጨዋቹን ለረጅም ጊዜ በክለባቸው ለማቆየት ሲሉ ተጨማሪ ኮንትራት ሊሰጡት ዝግጁ ናቸው።
➡️ ሪያል ማድሪድ 🔜 የአጥቂ ክፍሉን
👉 ሪያል ማድሪድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የአጥቂ ክፍሉን ለማጠናከር የመጀመሪያ ምርጫቸው ኤርሊንግ ሀላንድ መሆኑ ተሰምቷል። ማድሪዶች ከሀላንድ በተጨማሪ የላውታሮ ማርቲኔዝ እና የቲሞ ዋርነርም ፈላጊ ናቸው።
➡️ ናፖሊ 🔜 ቺሮ ኢሞቢሌ
👉 ናፖሊዎች የላዚዮዉን የ30 አመቱን አጥቂ ቺሮ ኢሞቢሌን ማስፈረም እንደሚፈልግ ካልቺዮ መርካቶ አስነብቧል። በዚህ ሢዝን ድንቅ የውድድር አመትን እያሳለፈ የሚገኘው ኢሞቢሌ ከናፖሊ በተጨማሪ በበርካታ ክለቦችም እየተፈለገ ይገኛል።