በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ አትላንታ በሳን ሴሮ ስታዲየም የስፔኑን ቫሌንሽያ በ 40,000 ተመልካቾች ፈት ማስተናገዱ ይታወሳል ፡፡
የአትላንታ ከተማ ቤርጋሞ ከንቲባ ጂዮርጂዮ ጎሪ ይህ ጨዋታ በጣልያን የኮሮና ቫይረስ መስፋፋት ትልቁን እና ቀዳሚውን ስፍራ እንደሚይዝ ገልፀዋል፡፡
ጂዮርጂዮ ጎሪ አያይዘውም ሲገለልፁም ጨዋታውን ለመመልከት ከገቡት 40,000 ታዳሚያን በሙሉ መያዛቸውን አረጋግጠዋል ፡፡