▪️|| ማርቲኔሊ ስለ አርሰናል
" ወደ አርሰናል ስመጣ በቦታዬ ላይ መፎካከር እንደሚያስፈልገኝ አውቅ ነበር :: እግዚአብሔርን ማመስገን እፈልጋለሁ ወደዚህ ከመጣሁ በኋላ ነገሮች ለእኔ ጥሩ በሆነ መንገድ እየሄዱ ነው ፡፡እንደምታዩት ብዙም ሚስጥር የለውም ከቡድን ጓደኞቼ ጋር በታላቅ ፍላጎት ፣ ቁርጠኝነት እና አክብሮት በመስራት ላይ ነኝ
አርሰናል ታላቅ ቡድን ፣ በጣም ትልቅ ባህል ያለው እናም በሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ውስጥ መጫወት የሚገባው ክለብ ነው ፡፡ እዚያ መድረስ ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ እናውቃለን ፣ ነገር ግን እድሎች እስካሉ ድረስ ለማሳካት እንታገላለን"።