ሆላንዳዊው አርያን ሮበን ማንችስተር ዩናይትድን ሊቀላቀል ከጫፍ ደርሶ ሀሳቡን የቀየረበት አስቂኝ ምክንያት. . .
በግራ እግሩ በርካታ ተዓምሮችን መስራት የቻለው አርያን ሮበን እ.ኤ.አ በ2004 የማንችስተር ዩናትድን የልምምድ ማዕከል የጎበኘ እና ልምምድም የሰራ ሲሆን ክለቡንም ለመቀላቀል ከጫፍ ድርሶ ነበር ሆኖም ግን የቀድሞው የማንችስተር ዩናይትድ ተከላካይ ፈርዲናንድ በኢንስታግራም ገፁ ላ ሮበን ማንችስተርን አልቀላቀልም ያለበት ምክንያት የልምምድ መአከሉን ሽታ አለመውደዱ መሆኑን ገልፃል።