እግር ኳስ ያልተቋረጠባት አውሮፓዊቷ ሀገር !
በ #COVID-19 ወረርሽኝ ምክንያት ትላልቆቹ የአውሮፓ ሊጎች ሲቋረጡ ቤላሩስ ግን በደጋፊዎቿ ፊት ሊጓን ማካሄዷን ቀጥላለች ::
የቀድሞው የአርሴናል እና የባርሴሎና ቤላሩሳዊው ኮከብ አሌክስአንደር ህለብ ሲናገር ማንም ሰው ስለ ኮሮና ቫይረስ ትኩረት እየሰጠ እንዳልሆነ እና ስፔን ብሎም ጣልያንን መመልከት በቂ መሆኑን አሳውቋል ::