ዛሬ የተሰሙ እጫጭር ስፖርታዊ ዜናዎች
➡️ ተጫዋቾች በቫይረሱ መያዛቸውን ቀጥለዋል !
👉 የ #COVID-19 ወረርሽኝ አሁንም ተጫዋቾችን መያዙን ቀጥሏል :: የአውስትራልያ ሊግ ተወዳዳሪ የሆነው ኒውካስትል ጀትስ እንዳስታወቀው ስሙ እንዳይጠቀስ የተፈለገ አንድ ተጫዋቻቸው በቫይረሱ መያዙን አስታውቀዋል ::
➡️ አንቶንዮ ኮንቴ እና ባለቤቱ !
👉 የኢንተር ሚላን አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ለኮሮናቫይረስ ለመከላከል በሚደረገው ጥረት በቱሪን 12 ቱ ላፕቶፖችን ለህክምና ተማሪዎች በመግዛት መሳሪያዎቹን አርብ ዕለት ለሬጂና ማርጋሪታ የልጆች ሆስፒታል አስረከቡ ፡፡
👉 የሪጂና ማርጋሪታ ሆስፒታል ፕሬዝዳንት ቲዚያና ካቴናዞም ድርጊቱን “ያልተጠበቀ ስጦታ” በማለት ጠርተውታል ፡፡
➡️ የአትሌቲኮ ማድሪዱ ተጫዋች እና ካንሰር !
👉 የአትሌቲኮ ማድሪዱ አርጀንቲናዊው የፊት መስመር ተጫዋች አንጌል ኮርያ ከካንሰር ጋር እየተዋጋችንያለችውን እናቱን ማርሴላ ለመደገፍ ፀጉሩን መላጨቱ ታውቋል ።
➡️ የአትሌቲኮ ማድሪድ የ14 አመት...
👉 በትላንትናው እለት የአትሌቲኮ ማድሪድ ከ 14 አመት በታች ቡድን ተጫዋቹ የሆነው ክርስቲያን ሚንቾላ ሳንቼዝ ህይወቱ ማለፉን ክለቡ ይፋ አድርጓል።😢
➡️ እግር ኳስ ያልተቋረጠባት አውሮፓዊቷ ሀገር !
👉 በ #COVID-19 ወረርሽኝ ምክንያት ትላልቆቹ የአውሮፓ ሊጎች ሲቋረጡ ቤላሩስ ግን በደጋፊዎቿ ፊት ሊጓን ማካሄዷን ቀጥላለች ::
👉 የቀድሞው የአርሴናል እና የባርሴሎና ቤላሩሳዊው ኮከብ አሌክስአንደር ህለብ ሲናገር ማንም ሰው ስለ ኮሮና ቫይረስ ትኩረት እየሰጠ እንዳልሆነ እና ስፔን ብሎም ጣልያንን መመልከት በቂ መሆኑን አሳውቋል ::