የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አዲሱ እቅድ. . .
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እንደተቋረጠ ይታወቃል። የሊጉ አስተዳዳሪ አካልም ሊጉን ከወዲሁ ከመሰረዝ ከሚመጣው የፋይናንስ ጣጣ ለመዳን ሲል አዲስ ሀሳብ ማምጣቱን የኢንዲፔንደንቱ ፀሀፊ ሚግዌል ዴሌኔይ ዝግቧል። ይህም አዲስ ሀሳብ ቀሪ 92 ጨታዎችን በአንድ ቦታ ክለቦችን አስቀምጦ ማካሄድ ሲሆን ጨዋታዎችም እንደ አንድ እራሱን የቻለ ውድድር በልዩ ፕሮግራም በቴሌቭዥን ይተላለፋሉ የሚል ነው።
የአለም ዋንጫን በሚመስል መልኩ ክለቦች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ውድድሩን ሰኔ ወይም ሀምሌ ወር ላይ የሚካሂዱ ሲሆን ይህ ሀሳብም ከመንግስት ከፍተኛ ድጋፍ እንደተሰጠው ለማወቅ ተችሏል።