ካሊፎርኒያ - ፓስፊክ ፓሊሳድስ "ውብዋና ደስ የምታሰኘው" ከተማ፣ እጅግ አስፈሪ በኾነ በእሳት ወላፈን ተገርፋለች። ለማመን በሚከብድ መንገድ ወደ አመድነት ተቀይራለች። ከእኛ የባሱ ክፉዎች ስለ ኾኑ ይህ አልደረሰባቸውም። ምናልባት ይህን አይተንና ሰምተንስ የምንመለስ እንኖር ይኾን? እግዚአብሔር ለካሊፎርኒያ በመግቦቱ ይራራ። አሜን።
ወሬው ኹሉ የሚያስፈራ
የሚኾነው በምድር ዙሪያ
እየከፋ ሲኼድ ጊዜው
መሸሸጊያ ኢየሱስ ነው!
ዘማሪ ደረጀ ከበደ (ዶ/ር)
የቴሌግራም አድራሻ - https://t.me/ebenezertek
ወሬው ኹሉ የሚያስፈራ
የሚኾነው በምድር ዙሪያ
እየከፋ ሲኼድ ጊዜው
መሸሸጊያ ኢየሱስ ነው!
ዘማሪ ደረጀ ከበደ (ዶ/ር)
የቴሌግራም አድራሻ - https://t.me/ebenezertek