ክርስትና በአሜሪካና በአውሮፓ "ሞቶ" ሕዝቡ፣ ወደ ኢ አማኒነት ከመ*ገልበ*ጡ በፊት፣ ከበሽታዎቹ ምልክት አንዱ እንዲህ ዐይነት ድሃ ጠል "ነቢያት" ተፈልፍለው ነበር። ከበርቻቻ፣ "ጋለ*ሞታ ሴት" ይመስል ብርቅርቅና ደማቅ አጀብና ቀለማቸው አስፈሪ በኾኑ ልብሶች ተጌጦ መታየት ... የሐሰተ*ኞቹ መገለጫ ነው። ከሐ*ሰተኛ አስተማሪዎች ጀርባ "ሕዝቤን ሊወርር" ያደፈጠ ኢአ*ማኒነት የ[ታሠረ-ተወጋ] ይኹን ብቻ አልልም! ቅድስት ቤተክርስቲያን ሆይ፤ መንፈስ ቅዱስ በጉበኛነቱ ይጠብቅሽ!
የቴሌግራም አድራሻ - https://t.me/ebenezertek
የቴሌግራም አድራሻ - https://t.me/ebenezertek