🔸የኢትዮጵያ መንግሥት በኬንያ በኩል ለታንዛንያ 100 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ለመሸጥ ማቀዱን የብሉምበርግ ዘገባ ያመለክታል።
🔸ብሉምበርግ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኋይል አገልግሎት የኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተሩን ጠቅሶ እንደዘገበው መነሻውን ከወላይታ ሶዶ አድርጎ በኬንያ ሱሱዋ በኩል ወደ ታንዛኒያ ኃይል ለመላክ ከኬንያ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ጋር ከስምምነት ላይ መደረሱን አስነብቧል።
🔸ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትን ከራሷ አልፎ ለጎረቤት ሀገራት ለማቅረብ የታላቁ ህዳሴ ግድብን ጨምሮ ከአራት ያላነሱ ታላላቅ ግድብችን የገነባች ሲሆን ኬንያም ከፈረንጆቹ 2022 ጀምሮ 200 ሜጋ ዋት የኤሌትሪክ ኃይል ከኢትዮጵያ በመግዛት ስትጠቀም ቆይታለች።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews