ዛሬ ጠዋት በስፔን ቫሌንሺያ በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያቷ አትሌት መገርቱ ዓለሙ አሸናፊ ሆናለች።
በ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ ተሳታፊ የነበረችው አትሌት መገርቱ አለሙ ርቀቱን በቀዳሚነት ስትፈጽም የገባችበት ሰዓት ደግሞ 2:16.49 ሆኖ ተመዝግቧል።
በሴቶች ማራቶን ውድድር ዑጋንዳዊቷ ስቴላ ቼሳንድ ሁለተኛ ሆና ስትፈጽም ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊቷ ጥሩዬ መስፍን ሦስተኛ ደረጃን ይዛ ማጠናቀቅ ችላለች።
ይህ በእንዲህ እንዳለም በወንዶች ቫሌንሺያ ማራቶን ውድድር ዴሬሳ ገለታ 2:02.38 በመግባት ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ የብር ሜዳልያ አሸናፊ ሆኗል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews