🇰🇷📸🦆ሁሉም የደቡብ ኮሪያ አየር ማረፍያዎች የወፍ መለያ ካሜራ እና የአደጋ መጠቆሚያ ራዳር መትከል እንደሚጠበቅባቸው ውሳኔ መተላለፉ ተገልጿል፡፡
🇰🇷📸🦆ይህ ውሳኔ የተላለፈው ባለፈው ዓመት ታህሳስ ወር ውስጥ ለ179 ሰዎች ህልፈት ምክንያት ለሆነው ቦይንግ 737 የተሰኘው የመንገደኞች አዉሮፕላን መከስከስ መንስኤው ወፎች እንደነበሩ በምርመራ መረጋገጡን ተከትሎ ነው፡፡
🇰🇷📸🦆የደቡብ ኮሪያ መሬት አስተደደር ሚኒስቴር እንደገለጸው ከሆነ በሀገሪቱ የሚገኙ ሁሉም አዉሮፕላን ማረፍያዎች ቢያንስ አንድ የአደጋ መጠቆሚያ ራዳር እና የወፍ መለያ ካሜራ ሊኖረቸው ይገባል ተብሏል፡፡
🇰🇷📸🦆ይሁንና አሁን ለይ በሀገሪቱ ካሉት አጠቃላይ አውሮፕላን ማረፍያዎች አራቱ ብቻ የተሟላ የአደጋ መጠቆሚያ ራዳር እና የወፍ መለያ ካሜራ እንደላቸው ነው የተጠቆመው፡፡
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም ፦ https://t.me/ebstvnews
ዩቲዩብ፡-https://www.youtube.com/@ebstvWorldwide/featured
ፌስቡክ፡-https://web.facebook.com/profile.php?id=61569783971786
ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?is_from_webapp=1&sender_device=pc
ድህረ ገጽ፡- https://ebstv.tv