🇪🇹🥈🏅ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ ተመራማሪ ሄመን በቀለ አንድ ሚሊዮን ዶላር የሚያሸልመውን የዜይድ አዋርድ 2025 አሸናፊ ሆኗል፡፡
🇪🇹🥈🏅በአሜሪካ ነዋሪ የሆነው የ15 ዓመቱ ታዳጊ የቆዳ ካንሰር ህመሞችን ለመከላከልና ለማከም የሚችል ሳሙና በመፍጠሩ ነው ተሸላሚ መሆን የቻለው፡፡
🇪🇹🥈🏅ከታዳጊው በተጨማሪ የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞትሊ እንዲሁም ዎርልድ ሴንትራል ኪችን የተሰኘው ድርጅት የዜይድ አዋርድ 2025 ተሸልመዋል፡፡
🇪🇹🥈🏅በፈረንጆቹ 2010 ዓመት በአዲስ አበባ የተወለደው ሔመን በቀለ 4 ዓመት ሲሞላው ቤተሰቦቹ ኑሮአቸውን ወደ አሜሪካ ማዞራቸውን ተከትሎ እድገቱን በሀገር አሜሪካ አድርጓል፡፡
🇪🇹🥈🏅አሁን ላይ የ15 ዓመት ታዳጊ የሆነው ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት ሄመን ከህጻንነቱ ጀምሮ ለሳይንሳዊ ሙከራዎች ልዩ ፍቅር እንደነበረውና በተለይም ወደ ትምህርት ቤት ከገባ በኋላ አብዛኛው ጊዜውን በቤተ ሙከራ ውስጥ ማሳለፍ እንደሚያስደስተው ከታይም መጽሄት ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ተናግሯል፡፡ መረጃውን ያደረሰን ብሩክ አስቀናው ነው፡፡
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም ፦ https://t.me/ebstvnews
ዩቲዩብ፡-https://www.youtube.com/@ebstvWorldwide/featured
ፌስቡክ፡-https://web.facebook.com/profile.php?id=61569783971786
ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?is_from_webapp=1&sender_device=pc
ድህረ ገጽ፡- https://ebstv.tv
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN