የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከ50 በላይ ባለአክሲዮኖች ላሏቸውና በሕዝብ የተያዙ ኩባንያዎች መረጃዎቻችን በአንድ ወር ዉስጥ እንዲያቀርቡ ጠይቋል።
ይህ ጉዳይ በቀጥታ የሚመለከታቸዉ በኢትዮጵያ የንግድ ህግ መሰረት ከህዝብ ገንዘብን በመሰብሰብ የተቋቋሙ ኩባንያዎች መሆናቸው ተገልጿል።
ኢትዮጵያን ጨምሮ ከናይጄሪያ እና ቱኒዝያ ከሩሲያ ጋር በሀገር ውስጥ ገንዘብ ለመገበያየት ስምምነት ላይ ደርሰዋል ተብሏል። ሀገራቱ በማዕከላዊ ባንኮቻቸው በኩል ገንዘቦችን በመለዋዋጥ በራሳቸው ገንዘብ ለመገበያየት ነው የተስማሙት።
ይህንና ሌሎች ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇
https://www.youtube.com/watch?v=mRbXHE8w4Oc