የጥር 30/2017 ዓ.ም የከሰአት ዓበይት የዓለም ዜናዎች
🇺🇸የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ በዓለም አቀፍ የጦር ወንጀሎች ፍ/ቤት ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ የገንዘብ እና የጉዞ ማዕቀብ መጣላቸውን ተናገሩ።
🇺🇸አዲሱ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ የመጀመሪያ ነው የተባለውን ጉብኝት በእስራኤልና በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ሊያካሂዱ መሆኑ ተሰምቷል።
🇿🇦የአሜሪካው መሪ ትራምፕ ለደቡብ አፍሪካ ድጋፍ እናቆማለን ማለታቸውን ተከትሎ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛ ሀገራችን ደቡብ አፍሪካ ጠንካራ ሀገር ናት ማንም ሊያሾፍብን አይገባም ሲሉ ብርቱ መልስ ሰጥተዋል።
🇮🇱የእስራኤሉ የመከላከያ ሚኒስትር እዝራኤል ካትዝ የፍልስጤሟ ጋዛ ተፈናቃዮችን እንዲቀበሉ ለአውሮፓ ሀገራት ጥያቄ አቀረቡ።
🇮🇱የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ሀገራቸው እስራኤል የኢራን የኒውክለር መርሀ ግብርን በ10 ዓመታት ማዘግየት መቻሏን ተናገሩ።
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም ፦ https://t.me/ebstvnews
ዩቲዩብ፡-https://www.youtube.com/@ebstvWorldwide/featured
ፌስቡክ፡-https://web.facebook.com/profile.php?id=61569783971786
ቲክቶክ:-https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?is_from_webapp=1&sender_device=pc