👨👩👧👧ወ/ሮ መድህን ሓጎስ የተባሉት የ75 አመት የመቀሌ ነዋሪ በእድሜያቸው አመሻሽ የልጅ እናት መሆናቸው ከሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ መነጋገሪያ ጉዳይ ነበር።
👨👩👧👧ይሄንኑ ጉዳይ በተመለከተ ያኔት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጽንስና ማህጸን ስፔሻሊስት የሆኑትን ዶ/ር ዳናኤል ተረፈ ከኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ በኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ክስተቶች ብዙም ያልተለመዱ ቢሆኑም ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ሊፈጠሩ የሚችሉበት አጋጣሚዎች እንዳሉ አንስተዋል፡፡
👨👩👧👧በኢትዮጵያ አንድ ሴት ለጽንስ ወይም ለመውለድ ዝግጁ ናት የሚባለው በአማካኝ ከ15 እስከ 49 ባለው የእድሜ ጣሪያ እንደሆነ የቅርብ ጊዜ ጥናቶችን ዋቢ አድርጎ ያነሱት ዶክተሩ ነገር ግን አንዳንዴ የሴት ልጅ የዘር ፍሬ ወይም የእንቁላል መጠናቸው ቀስ እያለ የሚያልቅባቸው በእድሚያቸው አመሻሽ እንደዚህ አይነት ክስተቶችን ሊያስተናግዱ ይችላሉ ብለዋል፡፡
👨👩👧👧ዶ/ር ዳናኤል አየለ አክለውም በኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ሁነቶች እምብዛም ያልተለመዱ ቢሆንም በአለም ላይ ግን ተለማጅ ክስተቶች ሲሆኑ በህንድ በ74 አመታችወ የወለዱ እናት እንዳሉ ነግረውናል፡፡
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews