የታህሳስ 30 የምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች
🇺🇸የትራምፕ አስተዳደር በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀሎች ፍ/ቤት ላይ የጣለው ማዕቀብ ተገቢ ነው ስትል እስራኤል ድጋፏን ገለፀች።
🇺🇸የዓለምአቀፉ የጦር ወንጀሎች ፍ/ቤት የትራምፕ ማዕቀብ ሕገወጥ እና ተቀባይነት የሌለው ነው ሲል አወገዘ።
🇺🇳የመንግስታቱ ድርጅት የትራምፕ አስተዳደር በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀሎች ፍ/ቤት ላይ የጣለው ማዕቀብ የሚያሳዝን መሆኑን ገልፆ በአስቸኳይ ማዕቀቡ እንዲነሳ ጠየቀ።
🇳🇬የትራምፕ አስተዳደር ያስተላለፈው የእርዳታ ማቆም ውሳኔ ያሳሰባት አፍሪካዊቷ ናይጄሪያ በሀገሪቱ ያሉ የጤና ድጋፎች እንዳይስተጓጎሉ የሚረዳ ግብረ ሀይል አቋቋመች።
🇺🇸የትራምፕ አስተዳደር በሺዎች የሚቆጠሩ የአሜሪካ የተራድኦ ድርጅት “ዩኤስኤይድ” ሰራተኞችን ከስራ ሊያሰናብት መሆኑ ተነገረ።
🇸🇴የሶማልያ ከፊል ራስ ገዟ ፑንትላንድ በአሸባሪው አይ ኤስ ተይዘው የነበሩ በርካታ ቦታዎችን ማስለቀቋ ተሰምቷል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews