የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የየካቲት 14 2017 ዓ.ም የእኩለ 7፡00 ሰዓት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፡_
🇪🇹 ኢትዮጵያ በጆሃንስበርግ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 20 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ የአፍሪካውያን የልማት ጥረት ድጋፍ እንዲያገኝ ከአባል ሀገራቱ ጋር በትብብር እንደምትሠራ ገለጸች፡፡
❇️👉በኢትዮጵያ ለመጪው አንድ ሳምንት የጦር ሃይሎች ሆስፒታልን ጨምሮ በተለያዩ ሆስፒታሎች ነጻ የህክምና አገልግሎት የሚሰጥ ልዑክ ከአገረ ፖላንድ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር አቀባበል ተደርጎለታል፡፡
❇️👉የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት በአይነቱ ልዩ የሆነ አዲስ የኤሌክትሮኒክስ ፓስፖርትን በዛሬው እለት ይፋ አደረገ፡፡
❇️👉በኢፌዴሪ አየር ኃይል ተሰርታ “ፀሃይ - 2” የሚል ስም የተሰጣት የስልጠና አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራዋን በስኬት ማከናወኗ ተነገረ፡፡
❇️👉የመጀመሪያ ዙር የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ ወይም (ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች በዛሬው እለት መሰጠት ጀምሯል።
❇️👉በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የህፃናት አንጎልና ህብለ ሰረሰር ቀዶ ህክምና የልህቀት ማዕከል በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑ ተገልጿል።
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ዩቲዩብ፡-https://www.youtube.com/@ebstvWorldwide/featured