⚽️እንግሊዛዊው የአርሰናል የመስመር ተጫዋች ቡካዮ ሳካ ከሳምንታት መልስ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ ተሰማ ።
⚽️በከባድ የእግር ጉዳት ምክንያት ለወራት ከሜዳ የራቀው ጨዋታ አቀጣጣዩ ከሁለት ሳምንታት መልስ ወደ ጨዋታ እንደሚመለስ ተገልጿል።
⚽️መደበኛ ልምምዱን እየከወነ ያለው የ23 አመቱ እንግሊዛዊ በያዝነው አመት 16 የሊግ ጨዋታዎች ላይ የተሰለፈ ሲሆን 5 ግብ አስቆጥሮ 10 ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን ደግሞ ለቡድን አጋሮቹ አመቻችቶ መስጠት ችሏል።
⚽️አርሰናል በቀጣይ በፕሪሚየር ሊጉ ወደ ጉዲሰን ፓርክ አቅንቶ ኤቨርተንን በሚገጥምበት ጨዋታ ሳካ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ ተነግሯል።
⚽️ከ2018/2019 የውድድር ዘመን አንስቶ ለመድፈኞቹ መጫወት የጀመረው ቡካዮ ሳካ በሁሉም ውድድሮች 250 ጨዋታዎችን ያደረገ ሲሆን 67 ግቦች አስቆጥሯል።
⚽️አማካዩም ከክለቡ ጋር በነበረው ቆይታም የእንግሊዝ ኤፌ ዋንጫ እና የኮምዩንቲ ሺልድ ክብርን ማሸነፍ ችሏል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews