የመጋቢት 2/2017 የከሰአት ዓበይት የዓለም ዜናዎች።
🎯እስራኤል በፍልስጤሟ ጋዛ ባካሄደችው የአየር ጥቃት በትንሹ 6 ሰዎች መገደላቸው ተነገረ።
🎯የአሜሪካና የዩክሬን ተደራዳሪዎች የዩክሬንን ጦርነት ለማቆም ያስችላል የተባለውን ወሳኝ ድርድር ዛሬ በሳዑዲ አረቢያ መዲና ሪያድ አካሄዱ ።
🎯ምስራቅ አፍሪካዊቷ ኡጋንዳ ወደእርስ በርስ ጦርነት ልትገባ ጫፍ ላይ ነች በተባለችው ደቡብ ሱዳን ልዩ ጦሯን ማሰማራቷ ተነገረ።
🎯ሩሲያ ባለፉት 24 ሰአታት ብቻ በመዲናዋ ሞስኮ ጥቃት የፈፀሙ ከ 300 በላይ የዩክሬን የሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ መጣሏን የሀገሪቱ ባለስልጣናት ተናገሩ።
🎯የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ የዩክሬኑ አቻቸው ቮሎድሚር ዘለንስኪ ከስልጣን እንዲለቁ ፍላጎት ያላቸው መሆኑ ተዘገበ።
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews