የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የመጋቢት 2 / 2017 ዓ.ም የምሽት 1፡00 ሰዓት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፦
🎯የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ጌታቸው ረዳ በ3 ከፍተኛ የሰራዊት አዛዦች ላይ ጊዚያዊ እግድ ማውጣታቸውን ተከትሎ የህወሃት ፕሬዝዳንት የሆኑት ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል እግዱን አጣጥለዋል።
🎯የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከመጭው ሚያዝያ እስከ ሰኔ ወር ድረስ የፍጆታ የአገልግሎት ታሪፍ ተመን ጭማሪ ሊያደርግ መሆኑ ታወቀ፡፡
🎯የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከተለያዩ አገራት ተሰደው የሚመጡ ስደተኞች በከተሞች የመኖር ፍላጎት እያስከተለ ያለው የህዝብ ቁጥር መጨመርና የተለያዩ ፍላጎቶች ማሻቀብ እንዳሳሰበው ገልጿል፡፡
🎯በዘመናዊ መንገድ እንጆሪና ለመድሃኒት ግብዓት የሚውል ሳፍሮን የተሰኘ አበባ በማምረት ለውጪ ገበያ የሚያቀርብ አፍሪካን ፋርሚንግ ኢንዱስትሪስ የተሰኘ ኩባንያ በ2 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት በሀገር ውስጥ ማምረት ሊጀምር ነው ተብሏል፡፡
🎯በአዲስ አበባ የሚገኙ 76 ወንዞች ግለሰቦችና የተለያዩ ድርጅቶች በሚለቋቸው ቆሻሻ ፍሳሽ ምክንያት የተበከሉ በመሆናቸው ለምንም አይነት አገልግሎት መዋል እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡
ኢትዮጵያ በአፍሪካ የአውሮፓ ሕብረት ቁልፍ አጋር ሆና መቀጠሏን በኢትዮጵያ የሕብረቱ አምባሳደር ሶፊ ፍሮም ኢመስበርገር ገለጹ።
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews