//ፈረንጅ ጎረቤቴ// "ያዢልኝ ቀጠሮ" የተሰኘውን የመስፍን አበበን ዘፈን ያቀነቀነው ዴንማርካዊ //በእሁድን በኢቢኤስ//
ዴንማርካዊው የጃዝ ሙዚቀኛ ኤልያስ ቤንዴክስ ቀርቦ በኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚሰራቸው የሙዚቃ ስራዎች እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ቆይታ ለአቅራቢው አጋርቷል።
In today's "Ferenj Gorebtie," we introduce you to Danish jazz musician Elias Bendiks, who shares his music and experiences during his stay in Ethiopia with the presenter.
An infotainment program on...