//ስለጤናዎ// ከባለፀጋ እስከ ታዋቂ ሰው ከአደንዛዥ እፅ የተላቀቀበት ለየት ያለው ማዕከል //በእሁድን በኢቢኤስ//
መቅደስ በሬናሰንት የአእምሮ ህክምና እና የተሃድሶ ማእከል ተገኝታ በማእከሉ ጉብኝት አድርጋለች፡፡
Join Mekdes as she guides you through the Renascent Psychiatric and Rehabilitation Center on an insightful tour."
"ስለጤናዎ" የተለያዩ የጤና ዘርፎችን የምናይበት እያስተማረ ብዙ እውቀት የምንጨብጥበት ዘወትር እሁድ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው።
"Siletenawo" is a program aired every Su...