//አዲስ ምዕራፍ// “ይህቺ ባጃጅ የልጆቼ እናት ናት”...የቀድሞ ባለታሪክ ምን ገጠመው? //እሁድን በኢቢኤስ//
ከዚህ ቀደም በአዲስ ምዕራፍ የቀረቡት አቶ ኩዱማ እና ልጆቹ በአዲስ ምዕራፍ ድጋፍ ከተደረገላቸው በኋላ አሁን ላይ በምን አይነት ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ለማየት ቃልኪዳን ሄዳ ጎብኝታለች
"Kalkidan visited Mr. Kuduma and his children, who were previously introduced in the "Addis Miraf" program, to see how they are doing now after receiving support from the Addis Miraf ...