የዓይን ፍቅር ድሮ ቀረ ... ለዛ ነው ዓይን ዓይኗን ሳይ የነበረው 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
ዘወትር ሰኞ በዘወትር አቅራቢነት የሚቀርበው ማን ያሽንፋል ዛሬም የእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢ የሆኑት ጥበብ እና አማኑኤል ከቡድን አጋሮቻቸው ጋር በመሆን አዝናኝ እና አስቂኝ ፍልሚያ አድርገዋል፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በአጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision ...