ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ወደ አገልግሎቱ ተመልሷል።
ከፍተኛ የኃይል አስተላለፊያ መስመር 66kv ኮሶበር እና ቻግኒ መከከል በተፈጠረ ብልሽት ምክንያት ቻጊኒን ጨምሮ በመተከል ዞን፣ በግ/በለስ ከተማ ፣በማንዱራ ፣ በፖዌ፣ በዲባጤ፣ በቡለን፣በደ/ዘይት፣ በዳንጉር፣ወረዳዎችና አካባቢዎቻቸው የኃይል አቅርቦቱ ተቋርጠው የነበረ በ20/05/2017 ዓ .ም 7:50 ጥገና ተጠናቀው ወደ አገልግሎቱን ተመልሷል።
የጥገና ሥራው ተጠናቆ አገልግሎቱ እስኪመለስ ድረስ በትእግስት ለጠበቃችሁን ክቡራን ደንበኞቻችን ከልብ እናመሰግናለን ።
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት