የጋዜጣዊ መግለጫ ጥሪ (ለሁሉም መገናኛ ብዙሃን)
በተቋማችን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሰባት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም፣ በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ እና አዲስ የተመደቡት የተቋሙ የበላይ ኃላፊ ሊያሳኩዋቸው ባቀዱዋቸው የቀጣይ ስትራቴጂክ መስኮች እንዲሁም ብልሹ አሰራሮችን ለመጠቆም እንዲያስችል በበለፀገው መተግበሪያ ዙሪያ ነገ ሐሙስ የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም ረፋድ 4፡00 ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል፡፡
ጋዜጣዊ መግለጫው ሜክሲኮ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ሥራ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የንብ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት 17ኛ ፎቅ ላይ ስለሚሰጥ፤ በዕለቱና በተጠቀሰው ሰዓት በቦታው ተገኝታችሁ እንድትሳተፉና መረጃውንም ተደራሽ እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት