ሁለቱ ተቋማት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ውይይት አደረጉ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና የኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በጋራ ለመሥራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ ውይይት አድርገዋል፡፡
ሁለቱ አንጋፋ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አገልገሎት አሰጣጣቸውን ደንበኞችን በሚጠቀም መልኩ ለማዘመን እንዲሁም በጋራ በሚሰሩ ዋና ዋና ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ማድረግ ችለዋል፡፡
ተቋማቱ በተለይም ደግሞ ከኢነርጂ ክፍያ አሰባሰብ፣ ኔትዎርክ ማዘመን፣ ዶክመንት አያያዝ እና በደንበኞች የጥሪ ማዕከል እና በሌሎች አገልግሎቶች ዙሪያ በስፋት ውይይት ያደረጉ ሲሆን ከወረቀት ነፃ የሆነ ጊዜንና ገንዘብን ለመቆጠብ የተጀመሩ ዘመናዊ አሰራር ስርዓቶችን ለማስቀጠል በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ለሳይ በትኩረት አንደሚሰሩ መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዘመናዊ የጥሪ ማዕከል አሰራር ስርዓትን በማዘመን የሰው ኃይልን እና ገንዘብን መቀነስ የሚያስችል አሠራርን እንዲዘረጋና አገልግሎት አሰአጣጡ ውጤታማ እንዲሆን ኢትዮ ቴሌኮም አገዛ እንደሚያደርግም ተጠቁሟል፡፡
በመጨረሻም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢ/ር ጌቱ ገረመው በውይይቱ ወቅት ተቋሙ ኢትዮ ቴሌኮም ለሚሰጠው የኢንተርኔት አገልግሎት ወሳኝ መሆኑን ገልፀው ሁለቱ ተቋማት አገልግሎት አሰጣጡ ለማሻሻል በቀጣይ በቅንጅት እንደሚሰራ ጠቁመዋል፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት