#አንዳንዴ_ዓመት_በዓል_ሲሆን እኛም እረፍ ያሻናል ይገባናልምኮ😍 የባህል ልብሳችንን ልብስ አርገን ቡናችንን እያጫጫስን በሞቴ ብሉልኝ አረ አፈር ስሆን እየተባባልን ለመጎራረስ ግዜ ያስፈልገናልኮ አደ? እኮ እእ
#የፀዲ_ጠላና_ገበታ ደሞ የዘንድሮን ገና እናንተ ዝንጥ ብቻ ብላችሁ ቄጤማ ምናምን አዘጋጅታችሁ ጠብቁኝ የዓውዳመት። ስራውን በኔ ጣሉት እያለችን ነው..ደሞኮ የዶሮውን መጣፈጥ የቀመሰ ያቀዋል😍
#እና በዘንድሮ ገና ማንን እናሳርፍልዎ?
#እናትዎን?
#ሚስትዎን?
#እህትዎ?
#ወይስ_ጠያቂ ያጡትን እንጠይቅልዎ?
#ይደውሉ እስቲ እንመካከር
#ሚስት_አሳራፊ_ባሎችን_እናበረታታለን
የፀዲ ገበታና ጠላ - Yetsedi gebetana Tela