በጅማ ከተማ በትንሹ 15 ሺህ ቤቶች መፍረሳቸውን እና ህዝቡ ካሳ ከመጠየቅ ይልቅ “እስቲ ሃሳባችሁን አፍሱት፤ ልየው ነው’ ያለው” በማለት ጠ/ሚሩ ያሰፈሩትን ሀሳብ አየሁ።
የጅማ ህዝብ ደግሞ ባለፈት ሶስት ወራት በግሌም፣ በመሠረት ሚድያ በኩልም ሲያሰማ የነበረውን ጩኸት ከታች በምስሉ ላይ ተመልከቱ ⤵️
መሠረት ሚድያ በዚህ ዙርያ የሰራቸው ዜናዎች:
1. https://t.me/meseretmedia/282
2. https://t.me/meseretmedia/516
@EliasMeseret
የጅማ ህዝብ ደግሞ ባለፈት ሶስት ወራት በግሌም፣ በመሠረት ሚድያ በኩልም ሲያሰማ የነበረውን ጩኸት ከታች በምስሉ ላይ ተመልከቱ ⤵️
መሠረት ሚድያ በዚህ ዙርያ የሰራቸው ዜናዎች:
1. https://t.me/meseretmedia/282
2. https://t.me/meseretmedia/516
@EliasMeseret