Репост из: أبو قتادة إسماعيل አቀስታ
ሴት ወንድን /ወንድ ሴትን ሱትራ ማድረግ☝️☝️⭕️👉በ ታላቁ ኢማም ኢብኑ ባዝ መሪነት በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም
🔺ቁጥር 71
🌈ጥያቄ:—ሴት ልጅ ሶላት መስገድ ይቻልላታልን ወንድ ከፊለፊቷ ተቀምጦ ወንድሟ ወይም አባቷ ወይም ለሷ ቅርብ ዘመዶች አንዳቸው❓❓ወይም ወንድ ቢሰግድ ከፊለፊቱ ሴት እያለች ከ ቅርብ ዘመዶቹ አንዷ❓❓
🌈መልስ:—ለ ሴት ልጅ ወንድ ከፊቷ እያለ መስገድ ይቻልላታል❗️❗️ልክ እንደዚሁ ሴት ከፊቱ እያለች ወንድ ቢሰግድ ይቻላል❗️❗️
👉አኢሻ الله ስራዋን ይውደድላትና እንዳወራችው:እንድህ አለች ⚡️የ الله ነብይ صلي الله عليه وسلم የለሊት ሶላት ይሰግዱ ነበር እኔ በሳቸውና በ ቂብላው መሀከል ጋደም ብየ የጀናዛ አይነት መጋደም፣ ዊትር መስገድ ሲፈልጉ ይቀሰቅሱኛል ⚡️
ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል
وبالله التوفيق
والله أعلم
أخوكم أبو قتادة
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⭕️👉https://t.me/AbuketadaEsmael/416