Репост из: ✟እንዘምር✟
✟ድንግል በድንግልና✟
ድንግል በድንግል ፀንሳ
በድንግልና ትወልዳለች
ስሙንም አማኑዔል ትለዋለች
ገና ሳይነገር ዘመኑ ሳይገባ
ገረድ መሆን ሻተች ትንቢቱን አንብባ
ልታያት ናፈቀች ያቺን ቅድስና
ለክብሯ ተገዝታ ውሀ ልትቀዳለት
ባርያ ልሁን አለች ዝቅ አድርጋ እራሷን
መች አወቀች እሷ እናቱ መሆኗን
ጥቂት ለሚሻ ሰው ያውቃል ብዙ መስጠት
በማህፀኗ መቅደስ ሲቀደስ ኖረበት
አዝ_______________________
ሀር ወርቁን ስትፈትል በቤተ መቅደሱ
ማደሪያው እንድትሆን መረጣት ንጉሱ
በህሊናው ተስላ የነበረች ብላት
መሰላል ሆነችው ለአዳም ድህነት እርከብ
በጎ መዐዛዋን ውበቷን ወደደ
በማህፀኗ ሊያድር እግዛብሄር ወረደ
ከኪሩቤል ይልቅ ጀርባዋ ተመቸው
ንህፅት ናትና የማትቆረቁረው
አዝ_______________________
የተዘጋች መቅደስ ከቶ ማትከፈት
ታትማ የኖረች የክብሩ ሰገነት
ማንም አይከፍታትም ጥበብ አላትና
የእስራዔል ንጉስ ገብቶባታልና
በረቀቀ ጥበብ ድንግል ተደነቀች
በሆዷ ቅዳሴ እያስተናገደች
ጎንበስ አለች ማርያም ውዳሴ ልሰማ
ከቅኔያት ሀገር ከሆዷከተማ
እ_____ን______ዘ_____ም______ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እ_____ን_____ዘ______ም______ር
ድንግል በድንግል ፀንሳ
በድንግልና ትወልዳለች
ስሙንም አማኑዔል ትለዋለች
ገና ሳይነገር ዘመኑ ሳይገባ
ገረድ መሆን ሻተች ትንቢቱን አንብባ
ልታያት ናፈቀች ያቺን ቅድስና
ለክብሯ ተገዝታ ውሀ ልትቀዳለት
ባርያ ልሁን አለች ዝቅ አድርጋ እራሷን
መች አወቀች እሷ እናቱ መሆኗን
ጥቂት ለሚሻ ሰው ያውቃል ብዙ መስጠት
በማህፀኗ መቅደስ ሲቀደስ ኖረበት
አዝ_______________________
ሀር ወርቁን ስትፈትል በቤተ መቅደሱ
ማደሪያው እንድትሆን መረጣት ንጉሱ
በህሊናው ተስላ የነበረች ብላት
መሰላል ሆነችው ለአዳም ድህነት እርከብ
በጎ መዐዛዋን ውበቷን ወደደ
በማህፀኗ ሊያድር እግዛብሄር ወረደ
ከኪሩቤል ይልቅ ጀርባዋ ተመቸው
ንህፅት ናትና የማትቆረቁረው
አዝ_______________________
የተዘጋች መቅደስ ከቶ ማትከፈት
ታትማ የኖረች የክብሩ ሰገነት
ማንም አይከፍታትም ጥበብ አላትና
የእስራዔል ንጉስ ገብቶባታልና
በረቀቀ ጥበብ ድንግል ተደነቀች
በሆዷ ቅዳሴ እያስተናገደች
ጎንበስ አለች ማርያም ውዳሴ ልሰማ
ከቅኔያት ሀገር ከሆዷከተማ
እ_____ን______ዘ_____ም______ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እ_____ን_____ዘ______ም______ር