✟ዑራኤል ለኔ ልዩ ነህ✟
አባቴ ጠባቅዬ
ሞገሴ ታዳግዬ
ዑራኤል ለኔ ልዩ ነህ
የምትረዳኝ ከአምላክ ተልከህ
በደመ ክርስቶስ ዑራኤል መልአክ
ልትቀድስ አለምን
በክብር አስጊጦ ዑራኤል መልአክ
አምላክ መረጠህ
ለኔስ ልዩ ነው ያንተ ፍቅር
ቁምልኝ ቅዱስ ዑራኤል በቅድመ እግዚአብሔር
አዝ________________
የዕውቀትን ጽዋ ዑራኤል መልአክ
ለእዝራ እንዳጠጣህ
እኔንም ከሃጥያት ዑራኤል መልአክ
ከሞት አፍ አወጣህ
ለኔስ ልዩ ነው ያንተ ፍቅር
ቁምልኝ ቅዱስ ዑራኤል በቅድመ እግዚአብሔር
አዝ_____________
የመንገዴ እንቅፋት ዑራኤል መልአክ
ተነሳ ከፊቴ
የአምላክ ባለሟል ዑራኤል መልአክ
ሆነኸኝ ብርታቴ
ለኔስ ልዩ ነው ያንተ ፍቅር
ቁምልኝ ቅዱስ ዑራኤል በቅድመ እግዚአብሔር
አዝ______________
በእምነት አበረታኝ ዑራኤል መልአክ
ለነፍሴ እየራራ
አገዘኝ ዑራኤል ዑራኤል መልአክ
ፍሬን እንዳፈራ
ለኔስ ልዩ ነው ያንተ ፍቅር
ቁምልኝ ቅዱስ ዑራኤል በቅድመ እግዚአብሔር
እ______ን_______ዘ______ም___ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እ______ን_______ዘ_____ም______ር
✍👉 @Ayzohe_telegalche
አባቴ ጠባቅዬ
ሞገሴ ታዳግዬ
ዑራኤል ለኔ ልዩ ነህ
የምትረዳኝ ከአምላክ ተልከህ
በደመ ክርስቶስ ዑራኤል መልአክ
ልትቀድስ አለምን
በክብር አስጊጦ ዑራኤል መልአክ
አምላክ መረጠህ
ለኔስ ልዩ ነው ያንተ ፍቅር
ቁምልኝ ቅዱስ ዑራኤል በቅድመ እግዚአብሔር
አዝ________________
የዕውቀትን ጽዋ ዑራኤል መልአክ
ለእዝራ እንዳጠጣህ
እኔንም ከሃጥያት ዑራኤል መልአክ
ከሞት አፍ አወጣህ
ለኔስ ልዩ ነው ያንተ ፍቅር
ቁምልኝ ቅዱስ ዑራኤል በቅድመ እግዚአብሔር
አዝ_____________
የመንገዴ እንቅፋት ዑራኤል መልአክ
ተነሳ ከፊቴ
የአምላክ ባለሟል ዑራኤል መልአክ
ሆነኸኝ ብርታቴ
ለኔስ ልዩ ነው ያንተ ፍቅር
ቁምልኝ ቅዱስ ዑራኤል በቅድመ እግዚአብሔር
አዝ______________
በእምነት አበረታኝ ዑራኤል መልአክ
ለነፍሴ እየራራ
አገዘኝ ዑራኤል ዑራኤል መልአክ
ፍሬን እንዳፈራ
ለኔስ ልዩ ነው ያንተ ፍቅር
ቁምልኝ ቅዱስ ዑራኤል በቅድመ እግዚአብሔር
እ______ን_______ዘ______ም___ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እ______ን_______ዘ_____ም______ር
✍👉 @Ayzohe_telegalche