የኛስ አሻራ የታለ!?
ሁድሁድ - በባዕድ አምልኮ ተሰማርተው ለነበሩ የሰበእ ህዝቦች መስለም ምክኒያት ሆኗል፡፡
ጉንዳን - የነቢዩ ሱለይማን ግዙፍ ሰራዊት ትናንሽ ፍጥረታት ላይ አደጋ እንዳያደርስ አቅጣጫ አስቀይሯል፡፡
ቁራ - ንፁህ ነፍስ አጥፍቶ መላ ጠፍቶት ሲዋትት የነበረውን የሰው ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ የአቀባበር ሥርኣትን አስተምሯል፡፡
ዝሆን - የአላህን ቤት ከዕባን ለማፍረስ በተንቀሳቀሰው ጦር ላይ በማመጽ ከአምባገነኖች ጋር ለመተባበር አሻፈረኝ ብሏል፡፡
ዓሳ ነባሪ - በህዝባቸው ተበሳጭተው ከጨለማው ባህር ዉስጥ ለተጣሉት ለአላህ ነቢይ ዩኑስ (ዐ.ሰ.) መጠለያ ሆኖ አገልግሏል፡፡
ሸረሪት - ድሯን በመተብተብ ታላቁን ነቢይ ሰለላሁ.ዐለይሂ.ወሰለም ከጠላት ዐይን ጠብቃለች፡፡
እኮ የኔና ያንተ አሻራ የታለ…
‹በላጩ ሰው ለሰው ጠቃሚ የሆነው ሰው ነው፡፡› ይላሉ የአላህ ነቢይ ሶለላሁ.ዐለይሂ.ወሰላም
👉🏻@tewihd